የአማራ ክልል ግብርና ቢሮ የአፈር ማዳበሪያ እጥረት እና የአቅርቦት መዘግየት የበጀት ዓመቱ ተግዳሮቶች መኾናቸውን...

ባሕር ዳር: ሐምሌ 05/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የግብርና፣ አካባቢ ጥበቃና ውኃ ሀብት ልማት ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ ከአስፈጻሚ አካላት ጋር ውይይት እያደረገ ነው። ቋሚ ኮሚቴው ከሚከታተላቸው ተቋማት ውስጥ ግብርና ቢሮ አንዱ ነው። ቢሮ ኀላፊው ኃይለማርያም ከፍያለው...

ሶስት ሚሊዮን ተጨማሪ የአፈር ማዳበሪያ ወደ ሀገር ውስጥ ሊገባ መሆኑን የግብርና ሚኒስቴር ገለጸ።

ባሕር ዳር: ሐምሌ 05/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የግብርና ሚኒስቴር የአርሶ አደሩን ምርትና ምርታማነት ለማሻሻል በግብዓት አቅርቦት ላይ ትኩረት ሰጥቶ እየሠራ መሆኑን አስታውቋል። በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል የተለያዩ የግብርና ሥራዎችን በመጎብኘት ላይ የሚገኙት በግብርና ሚኒስቴር የኢንቨስትመንት...

ትናንት ምሽት በሀገሪቱ በረካታ አካባቢዎች ተቋርጦ የነበረው የኃይል አቅርቦቱ ወደነበረበት ተመልሷል።

ባሕር ዳር: ሐምሌ 05/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በጊቤ 3 የኃይል ማመንጫ ጣቢያ ላይ ባጋጠመ የቴክኒክ ችግር ምክንያት በበረካታ የሃገሪቱ አካባቢዎች ተቋርጦ የነበረው የኃይል አቅርቦቱ ወደነበረበት ተመልሷል፡፡ ተቋርጦ የነበረው የኃይል አቅርቦት ወደነበረበት የተመለሰው በማመንጫ ጣቢያው ላይ...

“ነጻነት ተፈጥሯዊ መብት ነው፤ የተነጠቅነውም ያስመለስነውም ተፈጥሯዊ መብታችንን ነው” ኮሎኔል ደመቀ ዘውዱ

ባሕር ዳር: ሐምሌ 05/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ከሐምሌ 5 እስከ ጥቅምት 24 በሁለት የተለያዩ ዓመታት ያየናቸው ሁለት ዓበይት ክስተቶች የአማራን ሕዝብ መሠረታዊ ትግል እና ድል ፈር ያስያዙ አጋጣሚዎች ተደርገው ይወሰዳሉ፡፡ ዴሞክራሲያዊ ጥያቄን በሰከነ እና በሰለጠነ...

“ከተሞቻችን የነጻነት ብቻ ሳይኾን በራስ አቅም የመልማትም ተምሳሌት ኾነዋል” የወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሁመራ ዞን...

ሁመራ: ሐምሌ 05/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሁመራ ዞን የተለያዩ ከተሞች ከ121 ሚሊዮን ብር በላይ በኾነ ወጭ በኀብረተሰብ ተሳትፎ የተገነቡ የመሠረተ ልማት ግንባታዎች በቅርቡ ይመረቃሉ ተብሏል፡፡ የጌጠኛ ድንጋይ ንጣፍ፣ የጠጠር መንገድ ግንባታ፣ የጎርፍ...