የመንግሥት ሠራተኞችን የጤና መድኅን ተጠቃሚ ለማድረግ ዝግጅት ማድረጉን ጤና ቢሮ ገለጸ።

ባሕር ዳር: ሐምሌ 07/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል መደበኛ ባልኾኑ ሥራዎች የተሰማሩ ዜጎች የማኅበረሰብ ዓቀፍ የጤና መድኅን አገልግሎት ተጠቃሚ ከኾኑ 12 ዓመታት ተቆጥሯል። የመንግሥት ሠራተኞችን የጤና መድኅን ተጠቃሚ ለማድረግም ፍኖተ ካርታ ከተዘጋጀ...

“መምህራን የሀገር ግንባታ እና የትውልድ ብርሃን መሰረቶች ናቸው” ማተብ ታፈረ (ዶ.ር)

ባሕር ዳር: ሐምሌ 07/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የባሕር ዳር ከተማ አሥተዳደር ትምህርት መምሪያ ዓመታዊ የመምህራንን ቀን በልዩ ልዩ ዝግጅቶች እያከበረ ነው። በመድረኩ በሀገር ግንባታና የትውልድ ልዕልናን በማንበር ረገድ የመምህራን ሚና ተወስቷል። መምህራን በትውልድ...

አቶ ደመቀ መኮንን ከጋምቢያና ማላዊ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮች ጋር ተወያዩ።

ባሕር ዳር: ሐምሌ 07/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን ከጋምቢያ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ማመዱ ታንጋራ (ዶ/ር) እና ከማላዊ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ናንሲ ቴምቦ ጋር ተወያይተዋል፡፡ ውይይቱ በኬንያ...

የኢትዮጵያ እና የቱርክ ግንኙነት የበለጠ ተጠናክሮ እንደሚቀጥል ተገለጸ።

ባሕር ዳር: ሐምሌ 07/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የኢትዮ-ቱርክ የፓርላማ ወዳጅነት ቡድን የሁለቱን ሀገራት የቆየ ታሪካዊ ግንኙነት የበለጠ በማጠናከር በሁሉም ዘርፍ የሕዝባቸውን ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ በትኩረት እንደሚሰራ ተገልጿል። ይህ የተገለጸው የፓርላማ ወዳጅነት ቡድን ከቱርክ...

500 ሚሊዮን ችግኝ በአንድ ጀምበር እንትከል በሚል የሚካሄደውን ሥራ ለማሳካት የፕላን እና ልማት ሚኒስቴር...

አዲስ አበባ: ሐምሌ 07/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የፕላን እና ልማት ሚኒስቴር የ2015 ዓ.ም የአረንጓዴ አሻራ ማስጀመሪያ ፕሮግራምን አካሂዷል። በፕሮግራሙ ላይ የፕላን እና ልማት ሚኒስቴር ከተጠሪ መሥሪያ ቤቶች ጋር በአረንጓዴ አሻራ ሥራ እና በአየር ንብረት ለውጥ...