“የእርሻ ቴክኖሎጂን በመጠቀም መሬታችንን በዘር ለመሸፈን በትጋት እየሠራን ነው” በወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሁመራ ዞን...
ሁመራ: ሐምሌ 07/2015 ዓ.ም (አሚኮ)የወልቃይት ጠገዴ አማራ ሕዝብ ያገኘውን ነጻነት አስጠብቆ በመዝለቅ ተፈጥሮ በሰጠችው መልክዓ ምድር ለምግብ ፍጆታ ፣ ለኢንዳስትሪ ግብዓትና ለውጭ ገቢያ የሚያገለግሉ ሰብሎችን እያለማ ይገኛል። የአካባቢያቸውን ሰላም አስጠብቀው መዝለቅ የቻሉት የዞኑ ነዋሪዎች...
ተጀምረው በተለያየ ምክንያት የተቋረጡ የጤና ተቋማት ግንባታዎችን ለማጠናቀቅ እየተሠራ መኾኑን የአማራ ክልል ጤና ቢሮ...
ባሕር ዳር: ሐምሌ 07/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ቢሮው ግንባታው ተቋርጦ የነበረውን የፈለገ ሕይወት አጠቃላይ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ሕጻናትና እናቶች ማቆያ ክፍል ግንባታ ለመጨረስ ውል ሰጥቷል።
በአማራ ክልል የተለያዩ አካባቢዎች ተጀምረው በተቋራጮች አቅም ውስንነት እና በሌሎችም ምክንያቶች...
ኢትዮጵያ እና ጀርመን የ25 ሚሊዮን ዩሮ የድጋፍ ስምምነት ተፈራረሙ።
ባሕር ዳር: ሐምሌ 07/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የድጋፍ ስምምነቱን የገንዘብ ሚኒስትር ዴኤታ ሰመሪታ ሰዋሰው እና የጀርመን ልማት ባንክ የአፍሪካ ህብረት እና የምስራቅ አፍሪካ ዳይሬክተር ክርስቶፍ ቲስኬንስ ተፈራርመውታል።
ስምምነቱ በአማራ እና ኦሮሚያ ክልሎች በምስራቅ ጎጃም እና...
ታዳጊ ወጣቶች ከሀገራቸው ታሪክና ባሕል ጋር እንዲተዋወቁ የኮሙዩኒቲ ትምህርት ቤቶችና የሃይማኖት ተቋማት ማገዝ እንደሚገባቸው...
ባሕር ዳር: ሐምሌ 07/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ወጣቶች ከሀገራቸው ታሪክና ባሕል ጋር እንዲተዋወቁ የኮሙዩኒቲ ትምህርት ቤቶች እና የሃይማኖት ተቋማት ማገዝ ይገባቸዋል ተብሏል። ከውጭ ጉዳይ ሚኒስቴርና ከኢትዮጵያ ዳያስፖራ አገልግሎት የተውጣጣ የልዑካን ቡድን በቀጠር ዶሃ የሚገኘውን የኢትዮጵያ...
በአዳዲስ አሠራሮች ፈጠራን ለማበረታታት እንደሚሠራ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ገለጸ።
አዲስ አበባ: ሐምሌ 07/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የፈጠራ እድገትን ለማሳደግ እቅድ ተኮር አጋርነትን ለማመቻቸት እና በአፍሪካ የኢንሹራንስ ቴክኖሎጂ ዘርፉን ለመደገፍ ያለመ መድረክ በአዲስ አበባ በኤፍ ኤስ ዲ ኢትዮጵያ፣ ኤፍ .ኤፍ.ዲ አፍሪካ...








