“ከአፍሪካ ኅብረት የሥራ አስፈጻሚ ምክር ቤት ጎን ለጎን ከሀገራት ልዑካን ጋር ስኬታማ የሁለትዮሽ ውይይት...

ባሕር ዳር: ሐምሌ 08/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ከ43ኛው የአፍሪካ ኅብረት የሥራ አስፈጻሚ ምክር ቤት ጎን ለጎን ከአፍሪካ ሀገራት ልዑካን ጋር ስኬታማ የሁለትዮሽ ውይይት ማድረግ መቻሉን ምክትል ጠቅላይ ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ገለጹ። ለሁለት...

የኢጋድ ዋና ፀሐፊ ዶክተር ወርቅነህ ገበየሁ የአፍሪካውያን የስኬታማዎች ሽልማት (African Achievers Award) አሸናፊ ሆኑ፡፡

ባሕር ዳር: ሐምሌ 08/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በ13ተኛው ዓመታዊ የአፍሪካ አሸናፊዎች ሽልማት የወቅቱ የምስራቅ አፍሪካ የልማት በይነ መንግስታት ባለስልጣን(ኢጋድ) ዋና ፀሀፊ ዶክተር ወርቅነህ ገበየሁ እንግሊዝ ለንደን ውስጥ በተካሄደው የአፍሪካውያን የስኬታማዎች ሽልማት (African Achievers Award) አሸናፊ...

የመገናኛ ብዙሃን መሪዎች ፣ባለሙያዎች እና ታዋቂ ግለሰቦች በጉለሌ የእጽዋት ማዕከል የችግኝ ተካላ አካሄዱ።

አዲስ አበባ: ሐምሌ 08/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የመገናኛ ብዙሃን መሪዎች ፣ባለሙያዎች እና ታዋቂ ግለሰቦች በአዲስ አበባ ከተማ ኮሙኒኬሽን ቢሮ አስተባባሪነት በአዲስ አበባ ከተማ ጉለሌ የእጽዋት ማዕከል በዛሬው እለት ችግኝ ተክለዋል፡፡ የአዲስ አበባ...

“የእርሻ ቴክኖሎጂን በመጠቀም መሬታችንን በዘር ለመሸፈን በትጋት እየሠራን ነው” በወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሁመራ ዞን...

ሁመራ: ሐምሌ 07/2015 ዓ.ም (አሚኮ)የወልቃይት ጠገዴ አማራ ሕዝብ ያገኘውን ነጻነት አስጠብቆ በመዝለቅ ተፈጥሮ በሰጠችው መልክዓ ምድር ለምግብ ፍጆታ ፣ ለኢንዳስትሪ ግብዓትና ለውጭ ገቢያ የሚያገለግሉ ሰብሎችን እያለማ ይገኛል። የአካባቢያቸውን ሰላም አስጠብቀው መዝለቅ የቻሉት የዞኑ ነዋሪዎች...

ተጀምረው በተለያየ ምክንያት የተቋረጡ የጤና ተቋማት ግንባታዎችን ለማጠናቀቅ እየተሠራ መኾኑን የአማራ ክልል ጤና ቢሮ...

ባሕር ዳር: ሐምሌ 07/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ቢሮው ግንባታው ተቋርጦ የነበረውን የፈለገ ሕይወት አጠቃላይ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ሕጻናትና እናቶች ማቆያ ክፍል ግንባታ ለመጨረስ ውል ሰጥቷል። በአማራ ክልል የተለያዩ አካባቢዎች ተጀምረው በተቋራጮች አቅም ውስንነት እና በሌሎችም ምክንያቶች...