የደሴ መምህራን ኮሌጅ የቀድሞ ተማሪዎች ከሶስት አስርት ዓመታት ቆይታ በኋላ በእውቀት ቤታቸው ዳግም ለበጎ...

ባሕር ዳር: ሐምሌ 08/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የቀድሞ የደሴ መምህራን ትምህርት ኮሌጅ ተመራቂዎች በ1985 ዓ.ም ነበር ከደሴ መምህራን ትምህርት ኮሌጅ የተመረቁት። በመምህርነት ሙያ የተመረቁት የያኔዎቹ ተማሪዎች ላለፉት ዓመታት በተለያዩ የሙያ መስኮች ተሰማርተው ሀገራቸውን በማገልገል ላይ...

የደብረማርቆስ ከተማ አስተዳደር ምክር ቤት አቶ መንበሩ ዘውዴ አስራትን የከተማዋ ከንቲባ አድርጎ ሾመ።

ባሕር ዳር: ሐምሌ 08/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የደብረማርቆስ ከተማ አስተዳደር ምክር ቤት የ2015 በጀት ዓመት 4ኛ ሩብ ዓመት መደበኛ ጉባኤውን ከሐምሌ 07- 08 /2015 ዓ.ም ለሁለት ተከታታይ ቀናት ሲያካሂድ ቆይቶ አቶ መንበሩ ዘውዴ አስራትን ...

ፕሬዝዳንቷ ተመራቂ ፖሊሶች ዜጎችን ያለአድልኦ እንዲያገለግሉ አደራ ሰጡ።

ባሕር ዳር: ሐምሌ 08/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ ፖሊስ ዩኒቨርሲቲ ከሰርትፍኬት እስከ ማስተርስ መርሐ-ግብር ያሰለጠናቸውን 623 ሰልጣኞች በዛሬው ዕለት በሰንዳፋ አስመርቋል። በሰላም እና የሕዝብ ደኅንነት እንዲሁም በአሥተዳደር ሥራ አመራር ለመጀመሪያ ጊዜ 41 ሰልጣኞችን በማስተርስ ለምርቃት...

በደቡብ ወሎ ዞን የጊምባ ከተማ አሥተዳደር ከ13 ሚሊዮን ብር በላይ በኾነ ወጪ የተገነቡ መሠረተ...

ደሴ: ሐምሌ 08/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በመርሃ ግብሩ ላይ የጊምባ ከተማ አሥተዳደር ከንቲባ አህመድ ሙህየ በ13 ሚሊዮን ብር 6 ኪሜ የውስጥ ለውስጥ መንገድ ፣ 100ሜትር የጌጠኛ ድንጋይ መንገድ ፣ 942 ሜትር የውሃ ማፋሰሻ ቦይ፣ 2...

በኮሌጁ ያገኙትን እውቀትና ክህሎት ተጠቅመው ሥራ ለመፍጠር ዝግጁ እንደሆኑ ተመራቂ ተማሪዎች ተናገሩ።

ባሕር ዳር: ሐምሌ 08/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በምዕራብ ጎጃም ዞን የቡሬ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ በ2015 ዓ.ም ከደረጃ 3 እስከ ደረጃ 5 በ9 የሙያ ዘርፎች በመደበኛውና በማታው መርኃ ግብር ሲሰለጥኑ የቆዩ 325 ተማሪዎችን ለ20ኛ ጊዜ...