ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) እና ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው የአረንጓዴ አሻራ ችግኝ ተከላ...
ባሕር ዳር: ሐምሌ 10/2015 ዓ.ም (አሚኮ)ኢትዮጵያ 500 ሚሊዮን ችግኞችን በአንድ ጀንበር ተክላ በዓለም ፊት የራሷን ክብረ ወሰን ለማሻሻል የችግኝ ተከላ መረሐ ግብር በማለዳው ጀምራለች፡፡
ጠቅላይ ሚኒስትሩ በጅማ ከተማ በመገኘት ነው አረንጓዴ አሻራቸውን ያኖሩት።
መላው...
“ዛሬ ሁሉም ዜጋ የሀገሩን ፍቅር የሚያሳይበት ዕለት ነው” ሚኒስትር ዴዔታ ሠላማዊት ካሳ
ባሕር ዳር: ሐምሌ10/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ኢትዮጵያ በአንድ ጀንበር 500 ሚሊዮን ችግኞችን የመትከል ሥራዋን በማለዳ ጀምራለች፡፡
በመላ ሀገሪቱ የተጀመረውን የችግኝ ተከላ መርሐ ግብር አስመልክተው ማብራሪያ የሰጡት የመንግሥት ኮምዩንኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ዴኤታ ሰላማዊት ካሳ ኢትዮጵያውያንን በመሉ...
“ሐምሌ 10 በአረንጓዴ አሻራ መርሐ ግብር 10 ሚሊዮን ችግኞች ለመትከል ዝግጅት አጠናቅቀናል” የቤኒሻንጉል ጉሙዝ...
አሶሳ: ሐምሌ 09/2015 ዓ.ም (አሚኮ) "ነገን ዛሬ እንትከል" የአረንጓዴ አሻራ መርሐ ግብር በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ቅድመ ዝግጅቱ ተጠናቅቋል።
ክልሉ የሚታወቅበትን የቀርቀሃ እና ማንጎ ችግኞችን ጨምሮ ለታላቁ ህዳሴ የዓባይ ግድብ ፋይዳ ያለው ችግኝ ተከላ ለማካሄድ ዝግጅት...
የኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት አባላት አረንጓዴ አሻራቸውን እያኖሩ ነው።
ባሕር ዳር: ሐምሌ 10/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት ከፍተኛ አመራሮች እና የሠራዊቱ አባላት በአንድ ቀን 500 ሚሊዮን ችግኞችን መትከልን ጨምሮ በክረምቱ በተያዘው ሀገሪቱን አረንጓዴ የማልበስ ዘመቻ በተሰማሩባቸው ቦታዎች ሁሉ አረንጓዴ አሻራቸውን እያኖሩ እንደሚገኝ...
“በ15 ትምህርት ቤቶች የ40 ሚሊዮን ብር የማኅበረሰብ አቀፍ ፕሮጀክቶች ትግበራ እየተከናወነ ነው” አልማ ደብረ...
ደብረ ብርሃን: ሐምሌ 09/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ልማት ማኅበር ደብረ ብርሃን ቅርንጫፍ በከተማ አስተዳደሩ ያስገነባውን ትምህርት ቤት አስመርቋል። ለግንባታው ከ1 ነጥብ 8 ሚሊዮን ብር ወጭ መደረጉን የቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤቱ ኀላፊ አባተ አውግቸው ተናግረዋል። ግንባታውም...








