ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ(ዶ.ር) በአርቲስት ነጻነት ወርቅነህ ህልፈት የተሰማቸውን ሀዘን ገለጹ።
ባሕር ዳር: ጥር 08/2018 ዓ.ም (አሚኮ) አርቲስት ነጻነት ወርቅነህ በድንገት በማረፉ ኀዘን ተሰምቶኛል፤ ነጻነት በተለይም በሕዳሴ ግድብ በተዘጋጀው የ2016 አዲስ ዓመት የመቀበያ ፕሮግራም የነበረውን አስተዋጽዖ ሁሌም አስታውሰዋለሁ ነው ያሉት።
ሁላችንም አዲሱን ዓመት በደስታ እንድንቀበል አድርጎን...
አርቲስት ነጻነት ወርቅነህ ከዚህ ዓለም በሞት ተለየ።
ባሕር ዳር: ጥር 08/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በፊልም እና ቲያትር ተዋናይነት፣ በቴሌቪዥን ፕሮግራም አቅራቢነት እና በሌሎች የጥበብ ሥራዎች የሚታወቀው ነጻነት ወርቅነህ ባደረበት ህመም በድንገት ህይወቱ ማለፉ ታውቋል።
ለበርካታ ዓመታት በኢቢኤስ ቴሌቪዥን የሚተላለፈው የቤተሰብ ጨዋታ ፕሮግራም አዘጋጅና...
በደብረ ብርሃን ከተማ ከ12 ቢሊዮን ብር በላይ ላስመዘገቡ ባለሃብቶች የኢንቨስትመትን ፈቃድ ተሰጥቷል።
ደብረ ብርሃን፡ ጥር 08/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በባለፉት ስድስት ወራት በከተማ አሥተዳደሩ ከ12 ቢሊዮን ብር በላይ ላስመዘገቡ 80 ባለሃብቶች የኢንቨስትመትን ፈቃድ መስጠቱን የደብረ ብርሃን ከተማ አሥተዳደር ኢንዱስትሪና ኢንቨስትመንት መምሪያ አስታውቋል፡፡
የኢንቨስትመንት ፈቃድ ከተሰጣቸው መካከል 60 በመቶ...
“የጥምቀት በዓልን ስናከብር ትክክለኛውን የክርስቶስ መንገድ በመከተል መኾን አለበት” ብፁዕ አቡነ ዮሐንስ
ባሕር ዳር: ጥቅምት 08/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የማዕከላዊ ጎንደር ሀገረ ስብከት ሊቀ ጻጻስ ብፁዕ አቡነ ዮሐንስ የጥምቀት በዓልን አስመልክተው መግለጫ ሰጥተዋል።
በመግለጫቸውም ጥምቀት የክርስቶስ ትክክለኛ መንገድ ማሳያ ነው ብለዋል። የኢየሱስ ክርስቶስ ትክክለኛ መንገድ ደግሞ ፍጹም ፍቅር...
ባሕላዊ ፍርድ ቤቶችን እስከ ታችኛው እርከን ድረስ ለማውረድ በትኩረት እየተሠራ ነው።
ጎንደር: ጥር 08/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤት በማዕከላዊ ጎንደር ዞን እና በጎንደር ከተማ አሥተዳደር የባሕል ፍርድ ቤቶችን ሥራ ማስጀመሪያ የግንዛቤ ማስጨበጫ ውይይት አካሂዷል።
የአማራ ክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ፕሬዝዳንት ዓለምአንተ አግደው ባሕላዊ...








