“ችግኞችን በጋራ እንደተከልን ሁሉ ሰላማችንን በጋራ በመጠበቅ ደኅንነቷ የተረጋገጠባት ዲሞክራሲያዊት ሀገር እንገነባለን” ሚኒስትር ለገሰ...

ባሕር ዳር: ሐምሌ 10/2015 ዓ.ም (አሚኮ) “ችግኞችን በጋራ እንደተከልን ሁሉ ሰላማችንን በጋራ በመጠበቅ ደህንነቷ የተረጋገጠባት ዲሞክራሲያዊት አገር እንገነባለን” ሲሉ የመንግስት ኮሙዩኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ለገሰ ቱሉ ገለጹ። በአንድ ጀምበር 500 ሚሊዮን ችግኞችን ለመትከል በተያዘው መርሐ-ግብር መሰረት...

ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን በአንድ ጀንበር 500 ሚሊዮን ችግኞችን የመትከል...

አዲስ አበባ: ሐምሌ 10/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን እና የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ በአንድ ጀንበር 500 ሚሊዮን ችግኞችን የመትከል መርሃግብርን በአዲስ አበባ ጉለሌ እፅዋት ማዕከል...

በሀረሪ ክልል የችግኝ ተከላ መርሐ ግብር እየተካሄደ ነው።

ሀረሪ: ሐምሌ 10/2015 ዓ.ም (አሚኮ) 500 ሚሊዮን ችግኞችን በአንድ ጀንበር የመትክል መርሐ ግብር በሀረሪ ክልል እየተከናወነ ነው፡፡ የሀረሪ ክልል ርእሰ መስተዳደር ኦድሪን በድሪ የአረንጓዴ አሻራ መርሐ ግብሩ ላይ ተገኝተው ችግኝ ተክለዋል፡፡ ርእሰ...

የአንድ ጀምበር የችግኝ ተከላ መርሐ ግብርን ባለሙያዎች በሁነት መከታተያ ክፍል እየተከታተሉ ይገኛሉ።

ባሕር ዳር: ሐምሌ 10/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የችግኝ ተከላ ሁነቶች መከታተያ ክፍል በዘመናዊ ቴክኖሎጂ የተደራጀ ነው። በእያንዳንዱ የሃገሪቱ ክፍሎች እየተተከሉ ያሉ ችግኞች የደረሱበት ደረጃ መረጃ ይሰበሰብበታል። ከ9 ሺህ በላይ የሚሆኑ ለችግኝ መትከያነት ከተዘጋጁ ስፍራዎች በቀጥታ በአንድ...

“ችግኝ መትከላችንን በጠዋት ጀምረናል፤ እስከምሽት ይቀጥላል” ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ (ዶ.ር)

ባሕር ዳር: ሐምሌ 10/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ (ዶ.ር) ዛሬ ማለዳ ችግኝ በመትከል አሻራቸውን አኑረዋል። ለመላው ኢትዮጵያውያን በማለዳ በዝናብ ወጥታችሁ አረንጓዴ አሻራችሁን እያሳረፋችሁ ለምትገኙ በሙሉ ምስጋናችን ይድረስ ብለዋል። ዛሬ ኢትዮጵያውያን በህብረት ታሪክ የምንሰራበት ቀን...