ዛሬ በኅብረት እያከናወንን ያለው የአንድ ጀምበር የችግኝ ተከላ የሚያሳየው በኅብረት ሁሉንም ማድረግ እንደምንችል ነው...
አዲስ አበባ: ሐምሌ 10/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በክልሉ ዑራ ወረዳ ቤልሚሊ ቀበሌ በማለዳው የተጀመረው የችግኝ ተከላን ያስጀመሩት ርዕሰ መሥተዳድሩ “ይህ ታሪክ የምንሠራበት ቀን ነው፤ የክልላችንን የተፈጥሮ ሃብት ልማት ሥራ የሚደግፍ አሻራችንን የምናስቀምጥበት ዕለት ነው“ ብለዋል።
የአየር...
የጅማ ከተማ ነዋሪዎች በከተማዋ ከማለዳው ጀምሮ ችግኞችን እየተከሉ ይገኛሉ።
ጅማ: ሐምሌ 10/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በአንድ ጀንበር 500 ሚሊዮን ችግኝ ለመትከል የተያዘውን ቀጠሮ እውን ለማድረግ የከተማዋ ኗሪዎች እየተረባረቡ ይገኛሉ ።
በጅማ ከተማ የትምህርት ሚኒስትሩ ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋና ጨምሮ የፌደራልና የኦሮሚያ ክልል ከፍተኛ...
የብልጽግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዚዳንት አደም ፋራህ አረንጓዴ አሻራቸውን ለማሳረፍ ባሕር ዳር ገብተዋል።
ባሕር ዳር: ሐምሌ 10/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የአምስተኛው አረንጓዴ አሻራ የአንድ ጀንበር ችግኝ ተከላ በአማራ ክልል ደረጃ በባሕር ዳር ከተማ ዘንዘልማ ቀበሌ ውስጥ ገላድ ተፋሰስ ላይ እየተካሄደ ነው። የብልጽግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዚዳንት አደም ፋራህ እና...
በጎንደር ከተማ አሥተዳደር በሁሉም ቀበሌዎች ችግኝ ተከላ እየተካሄደ ነው።
ጎንደር: ሐምሌ 10/2015 ዓ.ም (አሚኮ)በችግኝ መትከል መርሐ ግብር የተሳተፉ የሥራ ኀላፊዎች እና የከተማው ነዋሪዎች መትክል ብቻ ሳይኾን ከተከሉ በኋላም ችግኞችን መንከባከብ ያስፈልጋል ብለዋል።
በችግኝ መትከል መርሐ ግብሩ የተሳተፉ ነዋሪዎች ከዚህ ቀደምም ችገኞችን መተከላቸውን እና የተከሏቸውንም...
በአማራ ክልል ሰሜን ጎንደር ዞን በምዕራብ ጠለምት ወረዳ ዞናዊ የአንድ ጀምበር አረንጓዴ አሻራ ችግኝ...
ባሕር ዳር:ሐምሌ 10/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በችግኝ ተከላው የአማራ ክልል ትራንስፖርትና ሎጀስቲክ ባለሥልጣን አቶ ዘውዱ ማለደን ጨምሮ ፣የዞንና የወረዳ ከፍተኛ አመራሮች ተገኝተዋል።
የዞኑ ግብርና መምሪያ ኀላፊ አቶ ጌታቸው አዳነ በዞኑ ለአንድ ጀምበር የአረንጓዴ አሻራ ከ 332...








