የሶማሌ ክልል ርእሰ መሥተዳድር ሙስጠፌ ሙሀመድ የክልሉ አረንጓዴ አሻራ ፕሮግራም በጅግጅጋ አስጀምሩ።

ባሕር ዳር: ሐምሌ 10/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የሶማሌ ክልል ርእሰ መሥተዳድር ሙስጠፌ ሙሀመድ ከኢፌዴሪ ውሃና ኤነርጂ ሚንስትሩ ኢ/ር ሀምታሙ ኢተፋ (ዶ.ር) የተመራ የፌደራል ልዑክ ጋር በመሆን በክልሉ የአረንጓዴ አሻራ መርሃግብር የሚጀምርበት ፕሮግራም በጅግጅጋ አስጀምረዋል። በመርሃግብሩ ላይም...

“ኀብረ ብሔራዊ አንድነትን ለማጠናከር የክልሉ ሕዝብና መንግሥት ቁርጠንነቱን አሳይቷል” አፈ ጉባዔ ፋንቱ ተስፋዬ

ባሕር ዳር: ሐምሌ 10/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በአንድ ጀምበር 500 ሚሊዮን ችግኞችን የመትከል መርሐ ግብር በአማራ ክልል እየተካሄደ ነው፡፡ በመርሐ ግብሩ መልዕክት ያስተላለፉት የአማራ ብሔራዊ ክልል ምክር ቤት አፈ ጉባዔ ወይዘሮ ፋንቱ ተስፋዬ ሁለተኛው...

“እስከ ረፋዱ 3 ሰዓት ባለው የተከላ መርሐ ግብር 147 ሚሊዮን ችግኞችን መትከል ተችሏል” የመንግሥት...

አዲስ አበባ: ሐምሌ 10/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ድኤታ ሰላማዊት ካሳ እንዳሉት፡- 👉 ዛሬ በመላ ሀገሪቱ እየተከናወኑ የሚገኙ ተከላዎች በ9 ሺህ የመትከያ ስፍራዎች ላይ ነው። 👉 ዛሬ እየተካሔደ በሚገኘው መርሐ ግብር ላይ 34 ሚሊዮን...

“የአረንጓዴ አሻራ አብሮነትን እና አንድነትን የሚያጠናከር ነው” ርእሰ መሥተዳድር ዶክተር ኢንጅነር ነጋሽ ዋጌሾ

ባሕር ዳር: ሐምሌ 10/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የአረንጓዴ አሻራ መርሐ ግብር በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል እየተካሄደ ነው፡፡ የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል ርእሰ መሥተዳደር ዶክተር ኢንጅነር ነጋሽ ወጌሾ የአረንጓዴ አሻራቸውን አሳርፈዋል፡፡ ርእሰ መሥተዳድሩ ባስተላለፉት...

“የተሻለ የአየር ንብረት ለጤና ዋነኛ መሰረት በመኾኑ የዛሬዉን የችግኝ ተከላ በተገቢዉ መንገድ ተግባራዊ ማድረግ...

አዲስ አበባ: ሐምሌ 10/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ጤና ሚኒስቴር እና ተጠሪ ተቋማት በአለርት ሆስፒታል 35 ሺህ ችግኞችን እየተከሉ ይገኛሉ። በአንድ ጀንበር 500 ሚሊዮን ችግኝ ለመትከል በተጀመረዉ መርሐ ግብር የጤና ሚኒስቴር ከኮልፌ ክፍለ ከተማ ወረዳ 1 ነዋሪዎች...