“ለልጆቻችን አረንጓዴ ሸማ የለበሰች ኢትዮጵያን እናቆያቸው” የሰሜን ምዕራብ እዝ ዋና አዛዥ ሌተናል ጀነራል ብርሃኑ...

ባሕር ዳር: ሐምሌ 10/2015 ዓ.ም (አሚኮ)የመከላከያ ሠራዊት አባላት በባሕር ዳር መኮድ ተገኝተው አሻራቸውን አስቀምጠዋል። በስፍራው ላይ በክብር እንግድነት የተገኙት የሰሜን ምዕራብ እዝ ዋና አዛዥ ሌተናል ጄኔራል ብርሃኑ በቀለ ሠራዊቱ ሀገር ከመጠበቅ ባሻገር የአየር ንብረት ለውጥን...

”የጎንደር ዩኒቨርሲቲ ከመማር ማስተማሩ በተጨማሪ በአረንጓዴ አሻራ መርሐ ግብር ለከተማዋ ከፍተኛ እገዛ እያደረገ ነው“...

ጎንደር: ሐምሌ 10/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ጎንደር ዩኒቨርሲቲ ከመማር ማስተማር ሥራው በተጨማሪ ባለፉት አምስት ዓመታት የአረንጓዴ አሻራ መርሐ ግብር ላይ አሻራውን እያሳረፈ ነው። ባለፉት ሁለት ዓመትና የዘንደሮውን ጨምሮ ከ300 ሺህ በላይ ችግኞች መተከላቸውን የዩኒቨርሲቲው...

ችግኝ መትከል የመልካም ትውልድ መገለጫ መሆኑን አቶ ተመስገን ጥሩነህ ገለጹ።

ባሕር ዳር: ሐምሌ 10/2015 ዓ.ም (አሚኮ) “ችግኝ መትከል የመልካም ትውልድ መገለጫ ነው” ሲሉ የብሔራዊ መረጃና ደኅንነት አገልግሎት ዳይሬክተር ጀነራል ተመስገን ጥሩነህ ገለጹ። የተቋሙ እና በስሩ ያሉ ተቋማት ሰራተኞችና አመራሮች በአንድ ጀምበር 500 ሚሊዮን ችግኝ በመትከል...

በኦሮሚያ ክልል በጅማ ከተማ እና ማና ወረዳ የአንድ ጀንበር የአረንጓዴ አሻራ መርሐ ግብር እየተካሄደ...

ጅማ: ሐምሌ 10/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በጅማ ዞን በዚህ ዓመት 336 ሚሊዮን ችግኝ እንደሚተከል ተገልጿል። ዛሬ በአንድ ጀንበር የችግኝ ተከላ መርሐ ግብርም በጅማ ከተማ እና ማና ወረዳ 32 ነጥብ 5 ሚሊዮን ችግኞች እየተተከሉ ይገኛሉ። የአንድ ጀንበር የአረንጓዴ...

“ችግራችን ለመፍታት አንድ እንሁን” ርእሰ መስተዳድር ይልቃል ከፋለ (ዶ.ር)

ባሕር ዳር: ሐምሌ 10/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በአንድ ጀምበር 500 ሚሊዮን ችግኞችን የመትከል መርሐ ግብር በአማራ ክልል እየተካሄደ ነው፡፡ በመርሐ ግብሩ መልእክት ያስተላለፉት የአማራ ክልል ርእሰ መስተዳደር ይልቃል ከፋለ (ዶ.ር) የአረንጓዴ አሻራን ግብ ለማሳካት...