“ችግኞችን ከመትከል ባለፈ እንዲጸድቁ ጥበቃና እንክብካቤ ማድረግ ይገባል” የብልጽግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዚዳንት አደም ፋራህ
ባሕር ዳር: ሐምሌ 10/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የአንድ ጀንበር የአረንጓዴ አሻራ መርሐ ግብር ‹‹ነገን ዛሬ እንትከል›› በሚል መልዕክት እየተካሄደ ይገኛል፡፡ በመርሐ ግብሩ ላይ የተገኙት የብልጽግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዚዳንት አደም ፋራህ እንዳሉት በሰው...
ችግኝ ከመትከል ባለፈ የተከለሉ ደኖችን በመጠበቅ የአየር ንብረት ለውጥን ለመከላከል እየሠራ መኾኑን የምዕራብ ጎንደር...
ገንዳ ውኃ: ሐምሌ 10/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የምዕራብ ጎንደር ዞን ግብርና መምሪያ ሥነ ህይወታዊ፣ ኢኮኖሚያዊ ጠቀሜታ ያላቸው ሀገር በቀል ችግኞችን በየዓመቱ በማፍላት እየተከለ ይገኛል። መምሪያው የ2015 ዓ.ም በጀት ዓመት የአንድ ጀምበር አረንጓዴ አሻራ ልማት መርሐ...
በሀገር አቀፍ ደረጃ እስከ 5:30 ድረስ 247 ሚሊዮን ችግኞች ተተክለዋል።
አዲስ አበባ: ሐምሌ 10/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ዴኤታ ሰላማዊት ካሳ አዲስ አበባ ከሚገኘው የሁነት መከታተያ ማዕከል ሆነው በሰጡት መግለጫ እንዳስታወቁት፤ ከጠዋቱ 3: 30 እስከ 5:30 ድረስ ባለው መረጃ 247 ሚሊዮን...
“በአንድ ጀንበር ዳግም ታሪክ እንሥራ” ርእሰ መሥተዳድር አወል አርባ
ባሕር ዳር: ሐምሌ 10/2015 ዓ.ም (አሚኮ) 500 ሚሊዮን ችግኞችን በአንድ ጀንበር የመትከል መርሐ ግብር በአፋር ክልል እየተካሄደ ነው፡፡
በመርሐ ግብሩ ላይ መልእክት ያስተላለፉት የአፋር ክልል ርዕሰ መሥተዳደር አወል አርባ የአረንጓዴ አሻራ በአየር ንብረት ለውጥ...
“ለልጆቻችን አረንጓዴ ሸማ የለበሰች ኢትዮጵያን እናቆያቸው” የሰሜን ምዕራብ እዝ ዋና አዛዥ ሌተናል ጀነራል ብርሃኑ...
ባሕር ዳር: ሐምሌ 10/2015 ዓ.ም (አሚኮ)የመከላከያ ሠራዊት አባላት በባሕር ዳር መኮድ ተገኝተው አሻራቸውን አስቀምጠዋል።
በስፍራው ላይ በክብር እንግድነት የተገኙት የሰሜን ምዕራብ እዝ ዋና አዛዥ ሌተናል ጄኔራል ብርሃኑ በቀለ ሠራዊቱ ሀገር ከመጠበቅ ባሻገር የአየር ንብረት ለውጥን...








