ከአየር ንብረት ለውጥ ጋር ተያይዞ እየገጠመን ያለውን ችግር ለመቀነስ በአረንጓዴ አሻራ ላይ የጀመርነውን ስራ...

ባሕር ዳር: ሐምሌ 10/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በኦሮሚያ ክልል ከአየር ንብረት ለውጥ ጋር ተያይዞ እየገጠመ ያለውን ችግር ለመቀነስ በአረንጓዴ አሻራ ላይ የተጀመረው ስራ እንደሚጠናከር የክልሉ ፕሬዚዳንት አቶ ሽመልስ አብዲሳ ገለጹ። አቶ ሽመልስ አብዲሳ ከፌዴራል መንግስት ከፍተኛ...

“አሁን የተገኘውን ሰላም በማጽናት የበለጠ የልማት ሥራ እንደሚሠራ አፈ-ጉባኤ ታገሰ ጫፎ ገለጹ።

ባሕር ዳር: ሐምሌ 10/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በትግራይ ክልል በአንድ ቀን 500 ሚሊዮን ችግኞችን የመትከል መርሐ ግብር ላይ የኢፌዲሪ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አፈ-ጉባኤ አቶ ታገሰ ጫፎ በተገኙበት ነው እየተካሄደ ያለው። አፈ-ጉባኤ ታገሰ ጫፎ ባደረጉት ንግግር...

“የአንድ ጀምበር የአረንጓዴ አሻራ መርሐ ግብር ግብን ለማሳካት ሁሉም ዜጋ የድርሻውን ሊወጣ ይገባል” የፌዴሬሽን...

ባሕር ዳር: ሐምሌ 10/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የፌዴሬሽን ምክር ቤት አፈጉባዔ አገኘሁ ተሻገር በኢትዮጵያ እየተካሄደ በሚገኘው በአንድ ጀምበር 500 ሚሊዮን የችግኝ ተከላ መርሐ ግብር በደቡብ ክልል ሃድያ ዞን ተገኝተዋል። አቶ አገኘሁ እንዳሉት በሀገሪቱ ባለፉት ዓመታት...

“ችግኞችን ከመትከል ባለፈ እንዲጸድቁ ጥበቃና እንክብካቤ ማድረግ ይገባል” የብልጽግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዚዳንት አደም ፋራህ

ባሕር ዳር: ሐምሌ 10/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የአንድ ጀንበር የአረንጓዴ አሻራ መርሐ ግብር ‹‹ነገን ዛሬ እንትከል›› በሚል መልዕክት እየተካሄደ ይገኛል፡፡ በመርሐ ግብሩ ላይ የተገኙት የብልጽግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዚዳንት አደም ፋራህ እንዳሉት በሰው...

ችግኝ ከመትከል ባለፈ የተከለሉ ደኖችን በመጠበቅ የአየር ንብረት ለውጥን ለመከላከል እየሠራ መኾኑን የምዕራብ ጎንደር...

ገንዳ ውኃ: ሐምሌ 10/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የምዕራብ ጎንደር ዞን ግብርና መምሪያ ሥነ ህይወታዊ፣ ኢኮኖሚያዊ ጠቀሜታ ያላቸው ሀገር በቀል ችግኞችን በየዓመቱ በማፍላት እየተከለ ይገኛል። መምሪያው የ2015 ዓ.ም በጀት ዓመት የአንድ ጀምበር አረንጓዴ አሻራ ልማት መርሐ...