ኢትዮ ቴሌኮም በበጀት ዓመቱ 75 ነጥብ 8 ቢሊዮን ብር ትርፍ አገኘ።

አዲስ አበባ: ሐምሌ 11/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ኢትዮ ቴሌኮም በ2015 በጀት ዓመት የገቢ ምንጮችን በማስፋት፣ በዋናነት ከመሠረታዊ ቴሌኮም አገልግሎቶች ባሻገር ያሉ በርካታ ተቋማትና አጠቃላይ ደንበኞችን ማዕከል ያደረጉ የዲጂታል መፍትሔዎች፣ የዲጂታል ፋይናንስ አገልግሎቶችን በማቅረብ እንዲሁም የኔትወርክና...

“ሴቶች ውሳኔ ሰጪ ቦታ ላይ እንዲደርሱ ማድረግ አለብን” ፕሬዝዳንት ሣህለ ወርቅ ዘውዴ

ባሕር ዳር: ሐምሌ 11/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ፕሬዝዳንቷ ይህን ያሉት በኪጋሊ፣ ሩዋንዳ እየተካሄደ ባለው ‘Women Deliver 2023’ ኮንፍረንስ ላይ ባደረጉት ንግግር ነው። ሴቶች በፖለቲካው ዓለም እየተሳተፉ ቢገኙም፤ ከዚህ የላቀ ትርጉም ያለው ተሳትፎ ሊያደርጉ እንደሚገባ አሳስበዋል። አንዲት ሴት...

የግንባታ ሠራተኞች በሥራ ላይ ለሚደርስባቸው አደጋ የመድህን ሽፋን እንዲያገኙ የሚያስችል ረቂቅ ደንብ መዘጋጀቱ ተገለጸ።

ባሕር ዳር: ሐምሌ 11/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ የሕግ መምህር የሆኑት ተባባሪ ፕሮፌሰር በላይነህ አድማሱ ለኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት እንደተናገሩት፤ የግንባታ ቦታዎች ከሥራ ላይ አደጋና ጤንነት ስጋት ነፃ ሊሆኑ ይገባል። የኮንስትራክሽን ኢንዱስትሪው ለሀገር ኢኮኖሚ...

“ስንተባበር የማንመክተው ችግር በድል የማንወጣው ፈተና የለም” የአማራ ክልል መንግሥት ኮሙኒኬሽን ቢሮ ኃላፊ ግዛቸው...

ባሕር ዳር: ሐምሌ 11/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በሁሉም የክልሉ አካባቢዎች በአንድ ጀንበር የአረንጓዴ አሻራ መርሐ ግብር የተያዘውን ዕቅድ ከቀኑ 10 ሰዓት በፊት በማጠናቀቅ በድል ተወጥተናል ሲሉ አቶ ግዛቸው ሙሉነህ ገልጸዋል። መላው የክልሉ ሕዝብ የአረንጓዴ...

“በሁሉም የክልላችን አካባቢ ያከናወነው የአንድ ጀንበር አረንጓዴ አሻራ መርሐ ግብር በስኬት ተጠናቋል” ርእሰ መስተዳድር...

ባሕር ዳር: ሐምሌ 11/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ርእሰ መስተዳድር ዶክተር ይልቃል ከፋለ በክልሉ የ500 ሚሊዮን የአንድ ጀምበር የችግኝ ተከላ መርኃ ግብር በስኬት መጠናቀቅን አስመልክቶ መልእክት አስተላልፈዋል። በመልእክታቸው የመልማት ትልቁ አቅማችን አንድነታችንና ትብብራችን ነው...