“አልሚ ባለሃብቶችን በመደገፍ የተሻለ ውጤት እንዲያስመዘግቡ እየተሠራ ነው” የአማራ ክልል ኢንዱስትሪና ኢንቨስትመንት ቢሮ

ባሕር ዳር: ሐምሌ 11/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ምክር ቤት አባላት በባሕርዳር ከተማ የሚገኙ የልማት ሥራዎችን ተዘዋውረው ተመልክተዋል። አባላቱ በዋናነት ከተመለከቷቸው የልማት ሥራዎች መካከል አባይ የምግብ ዘይት ፋብሪካ፣ ራቫል ብረታ ብረት ፋብሪካ እና ገደፋው...

“በአንድ ጀንበር ችግኝ ተከላ ያስመዘገብነው ታሪካዊ ድል በሌሎችም የግብርና ሥራዎች ተጠናክሮ ይቀጥላል” ኃይለማርያም ከፍያለው...

ባሕር ዳር: ሐምሌ 11/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ግብርና ቢሮ ኃላፊ ኃይለማርያም ከፍያለው (ዶ.ር) ለቀጣይ የግብርና ሥራዎች ሥኬታማነት መልእክት አስተላልፈዋል። ሙሉ መልእክቱ ቀጥሎ ቀርቧል፦ ውድ የግብርና ቤተሰቦች በትናንትናው እለት በአንድ ጀንበር 260 ሚሊዮን ችግኝ እንተክላለን ብለን...

ርእሰ መሥተዳድር ይልቃል ከፋለ (ዶ.ር) ለአዲሱ የሰሜን ጎጃም ዞን አሥተዳድር አመራሮች ሹመት ሰጡ።

ባሕር ዳር: ሐምሌ 11/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ርእሰ መሥተዳድር ይልቃል ከፋለ (ዶ.ር) ለአዲሱ የሰሜን ጎጃም ዞን አሥተዳድር ለ23 አመራሮች ሹመት ሰጥተዋል። #በዚህ መሠረት፦ 1. አቶ ነጋልኝ ተገኘ መለሰ የሰሜን ጎጃም ዞን ትምህርት...

“ዝቅተኛ የጤና መድኅን አገልግሎት አጠቃቀም በኅብረተሰቡ የጤና ሁኔታና ሀገራዊ የልማት ተሳትፎ ላይ አሉታዊ...

ባሕር ዳር: ሐምሌ 11/2015 ዓ.ም (አሚኮ) እ.ኤ.አ በ2015/16 በተሠራ ጥናት በኢትዮጵያ በየዓመቱ ከ2 ነጥብ 5 ሚሊዮን በላይ ዜጎች ለጤና አገልግሎት በሚያወጡት ወጪ ምክንያት ወደ ድህነት አረንቋ ይገባሉ። በኢትዮጵያ ጤና መድኅን አገልግሎት እና በጤና ሚኒስቴር...

“ዳያስፖራው በሀገራዊ የልማት ሂደት ውስጥ እያበረከተ ያለውን በጎ አስተዋጽዖ አጠናክሮ ሊቀጥል ይገባል” አምባሳደር ምስጋኑ...

ባሕር ዳር: ሐምሌ 11/2015 ዓ.ም (አሚኮ)ዳያስፖራው በሀገራዊ የልማት ሂደት ውስጥ እያበረከታቸው ያሉ በጎ አስተዋጽኦችን አጠናክሮ መቀጠል እንደሚገባው የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ አምባሳደር ምስጋኑ አርጋ ገለጹ። በሰሜን አሜሪካ ዋሽንግተን ዲሲና አካባቢዋ ከሚኖሩ የዳያስፖራ ማኅበረሰብ አባላት ጋር...