የልማት ተነሽ አርሶ አደሮች ተገቢውን ካሳ በወቅቱ እንዲያገኙ በትኩረት እየተሠራ መኾኑን ርእሰ መሥተዳድር ይልቃል...
ባሕር ዳር: ሐምሌ 13/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል በ2015 በጀት ዓመት ለልማት ተነሺዎች መከፈል የነበረበት ካሳ 21 ነጥብ 5 ቢሊዮን ብር ቢኾንም እስካሁን ድረስ የተከፈለው 9 ነጥብ 4 ቢሊዮን...
“ለተመራቂዎች በሙሉ ፍሬያማ ህይወት እንዲገጥማችሁ እመኛለሁ” አቶ ደመቀ መኮንን
ባሕር ዳር: ሐምሌ 13/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን በመላው ኢትዮጵያ በሚገኙ ዩኒቨርሲቲዎች የምረቃ በዓላቸውን ላካሄዱ እንዲሁም በዝግጅት ላይ ላሉ ተመራቂዎች የእንኳን ደስ አላችሁ መልእክት አስተላልፈዋል። ...
“የአዕምሮ ውስንነት ያለባቸው ልጆችን ችግር ለመቅረፍ እንሠራለን” የአማራ ክልል የአዕምሮ እድገት ውስንነት ያለባቸው ልጆች...
ባሕር ዳር: ሐምሌ 13/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል የአዕምሮ እድገት ውስንነት ያለባቸው ልጆች ማኅበር ምስረታ እና የማስተዋወቂያ ፕሮግራም በባሕር ዳር ተካሂዷል።
የማኅበሩ መመሥረት ችግራቸውን እንደሚቀርፍላቸው ወላጆች ተናግረዋል።
ወይዘሮ ዓለም የአዕምሮ እድገት ውስንነት ያለባት ልጅ አለቻቸው። ልጃቸውን...
የትምህርት ቤቶችን ደረጃ በማሻሻል ሥራ ላይ ሁሉም የድርሻውን እንዲወጣ ጥሪ ቀረበ፡፡
ባሕር ዳር: ሐምሌ 13/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ‹‹አልማን እደግፋለሁ፤ የትምሕርት ቤቶችን ደረጃ ለማሻሻል እሮጣለሁ›› የአልማ ሳምንት መርሐ ግብር ከሐምሌ 1/2015 ዓ.ም ጀምሮ እየተካሔደ ይገኛል፡፡ መርሐ ግብሩ እስከ ሐምሌ 16/2015 ዓ.ም ይቀጥላል፡፡
የአማራ ልማት ማኅበር (አልማ)...
“በክልሉ የሚፈጠረው የኃይል መቆራረጥ ከ41 በመቶ በላይ ምክንያቱ ከወሰን ማስከበርና ከመሠረተ ልማት ችግር ጋር...
ባሕር ዳር: ሐምሌ 13/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ሥራ አስፈጻሚ ሰለሞን ጣሰው በክልሉ ምክር ቤት አባላት ለተነሱ ጥያቄዎች ምላሽና ማብራሪያ ሰጥተዋል።
ሥራ አስፈጻሚው እንዳሉት በክልሉ የኃይል...








