በተጠናቀቀው በጀት ዓመት ለታላቁ ኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ ከአንድ ነጥብ አራት ቢሊየን ብር በላይ ገቢ...

ባሕር ዳር: ሐምሌ 13/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በተጠናቀቀው 2015 በጀት ዓመት ለዓባይ ግድብ ግንባታ ከአንድ ነጥብ አራት ቢሊየን ብር በላይ መሰብሰቡን የታላቁ ህዳሴ ግድብ ማስተባበሪያ ፕሮጀክት ጽህፈት ቤት አስታወቀ፡፡ የፕሮጀክት ጽህፈት ቤት ምክትል ዋና ዳይሬክተር...

ደብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎቹን አስመረቀ፡፡

ባሕር ዳር: ሐምሌ 13/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የደብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ በዋናው ግቢ ለ15ኛ ጊዜ በተለያዩ መርሐ ግብሮች ሲያስተምራቸው የነበሩ ከ2ሺህ በላይ ተማሪዎችን በመጀመሪያና በሁለተኛ ዲግሪ አስመርቋል። የዩኒቨርሲቲው ፕሬዚዳንት ዶክተር ታፈረ መላኩ ለተመራቂ ተማሪዎች ባስተላለፉት መልዕክት“ ተማሪዎች...

“በበጀት ዓመቱ ከ674 ሺህ በላይ መዝገቦች እልባት አግኝተዋል” ጠቅላይ ፍርድ ቤት

ባሕር ዳር: ሐምሌ 13/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤት የበጀት ዓመቱን የእቅድ አፈጻጸም ሪፖርቱን ለምክር ቤት አቅርቧል። ሪፖርቱን ያቀረቡት የጠቅላይ ፍርድ ቤት ፕሬዚዳንት አብዬ ካሳሁን በበጀት ዓመቱ በአጠቃላይ በሁሉም እርከን ፍርድ ቤቶች...

“በአንድነት እንጂ በመከፋፈል የሚረጋገጥ ሰላም፤ የሚመጣ ልማትም የለም” ርእሰ መሥተዳድር ይልቃል ከፋለ (ዶ.ር)

ባሕር ዳር: ሐምሌ 13/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ምክር ቤት አባላት የክልሉን ወቅታዊ የሰላምና ጸጥታ ሁኔታ አስመልክቶ ላነሱት ጥያቄና አስተያየት ርእሰ መሥተዳድር ይልቃል ከፋለ (ዶ.ር) ምላሽና ማብራሪያ ሰጥተውበታል። ርእሰ መሥተዳድሩ እንደተናገሩት መንግሥት መንግሥታዊ ኀላፊነቱን ለመወጣት...

ወልቃይትን መልሶ ለማልማት የአካባቢው ተወላጆች፣ የልማት አጋሮች እና ሕዝቡ እንዲረባረቡ ጥሪ ቀረበ፡፡

ሁመራ: ሐምሌ 13/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ሕዝብ የነጻነት ምልክት ናት በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሁመራ ዞን የምትገኘው ወልቃይት ወረዳ፡፡ ወልቃይት ከወጣት እስከ አዛውንት፤ ከአርሶ አደር እስከ ሚኒስትር፣ ከሊቅ እስከ ደቂቅ ባሉ...