የአማራ ክልል ምክር ቤት የሶስተኛ ቀን ጉባዔውን ጀምሯል።

ባሕር ዳር: ሐምሌ 14/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ከሐምሌ 12 እስከ 14/2015 ዓ.ም የሚካሄደው የአማራ ክልል ምክር ቤት 6ኛ ዙር፣ 2ኛ ዓመት የሥራ ዘመን፣ 6ኛ መደበኛ ጉባዔ የሶስተኛ ቀን ጉባዔ ተጀምሯል። በምክር ቤቱ የጠዋት መርሃ ግብር...

የአማራ ክልል ሕዝብ መሰረታዊ የኾኑ የማንነት ጥያቄዎች በሕግ የጸኑ እንዲኾኑ ተጠየቀ።

ባሕር ዳር: ሐምሌ 13/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ሕዝብ መሠረታዊ የኾኑ የማንነት ጥያቄዎች በሕግ የጸኑ እንዲኾኑ የክልሉ ምክር ቤት አባላት ጠይቀዋል። የወልቃይት፣ ጠገዴ፣ ራያ እና ጠለምት አካባቢ ሕዝብ ከህወሃት ግፍና ጭቆና ተላቆ መልሶ...

አምባሳደር ምስጋኑ አርጋ ከተባበሩት መንግስታት ድርጅት የተለያዩ ኃላፊዎች ጋር ተወያዩ ።

ባሕር ዳር: ሐምሌ 13/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ አምባሳደር ምስጋኑ አርጋ ከተባበሩት መንግስታት ድርጅት የተለያዩ ኃላፊዎች ጋር ውይይት አድርገዋል። በዘላቂ ልማት ላይ ያተኮረው የተባበሩት መንግስታት ድርጅት ከፍተኛ የፖለቲካ መድረክ በኒው ዮርክ ከተማ...

በተጠናቀቀው በጀት ዓመት ለታላቁ ኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ ከአንድ ነጥብ አራት ቢሊየን ብር በላይ ገቢ...

ባሕር ዳር: ሐምሌ 13/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በተጠናቀቀው 2015 በጀት ዓመት ለዓባይ ግድብ ግንባታ ከአንድ ነጥብ አራት ቢሊየን ብር በላይ መሰብሰቡን የታላቁ ህዳሴ ግድብ ማስተባበሪያ ፕሮጀክት ጽህፈት ቤት አስታወቀ፡፡ የፕሮጀክት ጽህፈት ቤት ምክትል ዋና ዳይሬክተር...

ደብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎቹን አስመረቀ፡፡

ባሕር ዳር: ሐምሌ 13/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የደብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ በዋናው ግቢ ለ15ኛ ጊዜ በተለያዩ መርሐ ግብሮች ሲያስተምራቸው የነበሩ ከ2ሺህ በላይ ተማሪዎችን በመጀመሪያና በሁለተኛ ዲግሪ አስመርቋል። የዩኒቨርሲቲው ፕሬዚዳንት ዶክተር ታፈረ መላኩ ለተመራቂ ተማሪዎች ባስተላለፉት መልዕክት“ ተማሪዎች...