የቻይና ኮሚኒስት ፓርቲ የውጭ ግንኙነት ጉዳዮች ዳይሬክተር ዋንግ ዪ በኢትዮጵያ የሥራ ጉብኝት ለማድረግ አዲስ...

ባሕር ዳር: ሐምሌ 14/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የቻይና ኮሚኒስት ፓርቲ የውጭ ግንኙነት ጉዳዮች ዳይሬክተር ዋንግ ዪ በኢትዮጵያ የሥራ ጉብኝት ለማድረግ ዛሬ ከቀትር በኋላ አዲስ አበባ ገብተዋል። ዋንግ ዩ ቦሌ ዓለም አቀፍ አየር ማረፊያ ሲደርሱ የመንግሥት ከፍተኛ...

“በማኅበረሰብ አቀፍ ፕሮጀክት ትግበራ” ከ7 ሺህ በላይ የመማሪያ ክፍሎች መገንባታቸውን አልማ ገለጸ፡፡

ባሕር ዳር: ሐምሌ 14/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ልማት ማኅበር (አልማ) በ2015 በጀት ዓመት በ1 ነጥብ 7 ቢሊዮን ብር በማኅበረሰብ አቀፍ ፕሮጀክት ትግበራ ከ7 ሺህ በላይ የመማሪያ ክፍልችን ማስገንባቱን ገልጿል፡፡ አልማ ከተመሠረተ ጀምሮ በክልሉ...

“በ 2015 በጀት ዓመት የክልሉን ድጋፍና የማኅበረሰቡን አቅም በመጠቀም ችግር ፈቺ መሠረተ ልማቶችን መገንባት...

ደባርቅ: ሐምሌ 14/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የዳባት ከተማ አሥተዳደር በ2015 በጀት ዓመት ከክልሉ መንግሥት፣ ከከተማ አሥተዳደሩና ከማኅበረሰቡ በተገኘ 24 ሚሊዮን ብር የተገነቡ የጌጠኛ ድንጋይ ዝርጋታዎችን፣ የጠጠር መንገዶችን፣ የውኋ ማፋሰሻ ቦዮችን፣ የኤሌክትሪክ ዝርጋታዎችንና ሌሎች መሠረተ ልማቶችን...

የአማራ ክልል ምክር ቤት የተለያዩ አዋጆችን መርምሮ እያጸደቀ ነው።

ባሕር ዳር: ሐምሌ 14/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ምክር ቤቱ የአማራ ክልል መንግሥት የ2015 ዓ.ም በጀት ዓመት ለመንግሥት ሥራዎች ማስፈጸሚያ ተጨማሪ በጀት ለማጽደቅ የወጣውን አዋጅ መርምሮ አጽድቋል። ተጨማሪ በጀቱም 1 ቢሊዮን 72 ሚሊየን 746 ሺህ124...

“ሐሰተኛ ምስክርነትና ሐሰተኛ ማስረጃ በከፍተኛ ደረጃ ፍትሕ እንዲጓደል እያደረገ ነው” ጠቅላይ ፍርድ ቤት

ባሕር ዳር: ሐምሌ 14/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ምክር ቤት 6ኛ ዙር፣ 2ኛ ዓመት የሥራ ዘመን፣ 6ኛ መደበኛ ጉባኤ ሦስተኛ ቀን ውሎን ቀጥሏል። የአማራ ክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤትን የ2015 ዓ.ም የ11 ወራት እቅድ አፈጻጸም...