በዓለ ከተራ- በጥምቀት ዋዜማ

ባሕር ዳር: ጥር 10/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን በየዓመቱ ጥር 11 ቀን የጥምቀት በዓል ይከበራል፡፡ የጥምቀት ዋዜማውም የከተራ በዓል በመባል ይታወቃል፡፡ ከተራ የሚለው ቃል ከተረ ከሚለው የግዕዝ ቃል የመጣ ሲኾን መገደብ ወይም...

“የፋሲለደስ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት የማስፋፊያ ሕንፃ ግንባታ የነገ ሀገር ተረካቢዎችን ለመቅረጽ የሚያስችል ነው”...

ጎንደር: ጥር 09/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በጎንደር ከተማ ‎የፋሲለደስ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት የማስፋፊያ ሕንፃ ግንባታ ምረቃ ላይ የኢንዱስትሪ ሚኒስትር መላኩ አለበልን ጨምሮ የአማራ ክልል ትምህርት ቢሮ ምክትል ኀላፊ መኳንንት አደመ፣ የጎንደር ከተማ አሥተዳደር ተቀዳሚ...

“የተጠናቀቁ የልማት ፕሮጀክቶች የማኅበረሰቡን የረጅም ጊዜ ጥያቄዎች የመለሱ ናቸው” ሙሉነሽ ደሴ (ዶ.ር)

ደሴ: ጥር 09/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በደቡብ ወሎ ዞን ኩታበር ወረዳ በ2018 በጀት ዓመት ተሠርተው የተጠናቀቁ የተለያዩ የመሠረተ ልማት ፕሮጀክቶች ተጠናቅቀው ለአገልግሎት ክፍት ኾነዋል። የኩታበር ወረዳ ዋና አሥተዳዳሪ ጀማል ይመር ወረዳው በሰሜኑ ጦርነት ጉዳት ከደረሰባቸው ወረዳዎች...

ጎርጎራ ኢኮ ሪዞርት-የትውልዱ አሻራ!

ባሕር ዳር፡ ጥር 09/2018ዓ.ም (አሚኮ) በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ ᎐ር) ሃሳብ አመንጭነት ከሚከናወኑ የገበታ ለሀገር ፕሮጀክቶች መካከል በጣና ሐይቅ ምዕራባዊ ዳርቻ የሚገኘው ጎርጎራ፣ በደቡብ ምዕራብ ሸዋ የሚገኘው ወንጭ እና በኮንታ የሚገኘው ኮይሻ...

“የለውጥ ሥራዎች ዋነኛ ማጠንጠኛ የዳኝነት አገልግሎትን በማሻሻል የኅብረተሰቡን ተጠቃሚነት ማረጋገጥ ነው” አቶ ዓለምአንተ አግደው

ባሕር ዳር፡ ጥር 09/2018ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤት በየደረጃው የሚገኙ ፍርድ ቤቶችን የ2018 የበጀት ዓመት የስድስት ወራት የሥራ አፈጻጸም እየገመገመ ነው። ዛሬም የማዕከላዊ ጎንደር ከፍተኛ ፍርድ ቤት እና የጠቅላይ ፍርድ ቤት ጎንደር ምድብ...