የፕሪቶሪያው የሰላም ስምምነት እንዲሳካ አስተዋጽዖ ላደረገው የአፍሪካ ሕብረት ዕውቅና ተሰጠ።

ባሕር ዳር: ሐምሌ 16/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የፕሪቶሪያው ሰላም ስምምነት እንዲሳካ አስተዋጽኦ ላደረጉ የአፍሪካ ሕብረት የፖለቲካ ጉዳዮች፣ የሰላም እና ደህንነት ኮሚሽን እንዲሁም ቡድን የእውቅና መርሐ-ግብር አካሄደ። ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር...

በኢትዮጵያ 200 የሚጠጉ ወረዳዎች ለጎርፍ አደጋ ተጋላጭ ናቸው ተባለ።

ባሕር ዳር: ሐምሌ 16/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በያዝነው የክረምት ወቅት ለጎርፍ፣ ናዳ እና የመሬት መንሸራተት አደጋ ተጋላጭ የሆኑ 200 የሚጠጉ ወረዳዎች እና ዞኖች ተለይተው የቅድመ ማስጠንቀቂያ ሥራ እየተከናወነ መሆኑን የኢትዮጵያ አደጋ ስጋት ሥራ አመራር ኮሚሽን...

“ስለወልቃይት አማራነት አክሱም ሳይቀር ምስክር ናት!”

ባሕር ዳር: ሐምሌ 16/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ዘመን ተሻጋሪ እውነት፣ በአዝማናት መካከል የማይዋዥቅ ሃቅ፣ በተፅዕኖ የማይደበዝዝ ሀገራዊ ማንነት እና እልፍ የታሪክ ምስክሮችን አቅፈውና ሸክፈው ከያዙ ቀደምት ሀገራዊ ተቋማት መካከል የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን ግንባር...

በክልሉ የቀረበውን የአፈር ማዳበሪያ በፍትሐዊነት ማሰራጨት እንደሚገባ የአማራ ክልል ግብርና ቢሮ አሳሰበ።

ባሕር ዳር: ሐምሌ 15/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ግብርና ቢሮ የክረምት ወቅታዊ የግብርና ሥራዎችን አስመልክቶ ከባለ ድርሻ አካላት ጋር ውይይት አድርጓል። በአፈር ማዳበሪያ አቅርቦት እና ሥርጭት ላይ በታዩ ችግሮች ላይ ነው ውይይት የተደረገው።...

“የሕዝብን አቅም እና ጉልበት በመጠቀም ብቻ በከተማ አሥተዳደሩ እና በዞኑ በርካታ የለውጥ ጅምሮች...

ሁመራ: ሐምሌ 15/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሁመራ ዞን የዳንሻ ከተማ አሥተዳደር ከ29 ሚሊዮን ብር በላይ በኾነ ወጭ ያስገነባቸውን የመሠረተ ልማት ሥራዎች አስመርቋል። ላለፉት ሦስት ዓመታት የፌደራል በጀት...