ወልድያ ዩኒቨርሲቲ የመጀመሪያው ዙር የ12ተኛ ክፍል የ2015 ዓ.ም ተፈታኝ ተማሪዎችን እየተቀበለ ነው።
ባሕር ዳር: ሐምሌ 17/2015 ዓ.ም (አሚኮ) መንግስት የትምህርት ጥራትን ለማስጠበቅና ከስርቆት ነጻ የሆነ ፈተና ለመስጠት የ12 ክፍል ተፈታኝ ተማሪዎች ከየሚማሩበት ትምህርት ቤት ወጣ ብሎ በመንግስት የከፍተኛ የትምህርት ተቋማት ውስጥ መሰጠት ከጀመረ ይህ ለሁለተኛ ጊዜ...
ደቡብ ኮሪያ በኢትዮጵያ ለሰብዓዊ እርዳታ የሚውል የ1 ነጥብ 5 ሚሊየን ዶላር ድጋፍ አደረገች።
ባሕር ዳር: ሐምሌ 17/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ደቡብ ኮሪያ በኢትዮጵያ ለተለያዩ የኅብረተሰብ ክፍሎች ድጋፍ የሚውል ተጨማሪ የ1 ነጥብ 5 ሚሊዮን ዶላር ድጋፍ አድርጋለች፡፡
ድጋፉ በዓለም የምግብ ፕሮግራም፣ በዓለም አቀፉ የቀይ መስቀል ማኅበር፣ በተመድ የህጻናት መርጃ ድርጅት...
የስሜን ተራራዎች ብሔራዊ ፓርክ ላይ ከተተከሉ ችግኞች ውስጥ ከ88 በመቶ በላይ መጽደቃቸውን የፓርኩ ጽሕፈት...
ባሕር ዳር: ሐምሌ 17/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የስሜን ተራራዎች ብሔራዊ ፓርክ በ1971 ዓም በዩኔስኮ ተመዝግቧል፡፡ በኢትዮጵያ ብቻ የሚገኙ ብርቅየ የዱር አንስሳት ባለቤትም ነው፡፡
ፓርኩ ፦
👉 412 ስኩዮር ኪሎ ሜትር ሥፋት አለው፡፡
👉 በውስጡ በኢትዮጵያ ብቻ የሚገኘውን ዋልያን...
ደብረ ታቦር ዩኒቨርሲቲ የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና የሚወስዱ ተማሪዎችን እየተቀበለ ነው።
ባሕር ዳር: ሐምሌ 17/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በ2015 ዓ.ም በደብረ ታቦር ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎችን ለመቀበል ያደረገውን ቅድመ ዝግጅት በማጠናቀቅ ተፈታኞቹን በመቀበል ላይ እንደሚገኝ በማኅበራዊ ትሥሥር ገጹ ገልጿል።
ዩኒቨርሲቲው ከደቡብ ጎንደር ዞን ወረዳዎች የመጡ ደራ፣ አንዳቤት፣ ስማዳ፣...
“ተጨማሪ ቁርጠኝነት እና የላቀ ትጋት የሚጠይቀን ጊዜ ላይ እንገኛለን” ኃይለማርያም ከፍያለው (ዶ.ር)
ባሕር ዳር: ሐምሌ 16/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ግብርና ቢሮ ኀላፊ ኃይለማርያም ከፍያለው (ዶ.ር) ወቅታዊ የክረምት የግብርና ሥራዎችን አስመልክቶ መልዕክት አስተላልፈዋል። ምርትና ምርታማነትን የሚያሳድጉ ዘዴዎችን ቆጥረን ይዘን በቁርጠኝነት ተግባራዊ ካደረግናቸው በምርት ዘመኑ ያቀድነውን 5...








