ኢትዮ ቴሌኮም ተጨማሪ ደንበኞችን ማስተናገድ የሚችል ገመድ አልባ የኔትወርክ ዝርጋታ እንደሚያካሂድ ዋና ሥራ አስፈጻሚዋ...

አዲስ አበባ: ሐምሌ 18/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ኢትዮ ቴሌኮም በበጀት ዓመቱ 13 ሚሊየን ተጨማሪ ደንበኞችን ማስተናገድ የሚችል ገመድ አልባ የኔትወርክ ዝርጋታ እንደሚያካሂድ ዋና ሥራ አስፈጻሚዋ ፍሬሕይወት ታምሩ ተናገሩ። ኢትዮ ቴሌኮም የ2016 ዓመታዊ እቅድን አስተዋዉቋል። ዋና...

የኢትዮጵያ ግብርና ምርምር ኢኒስቲቲዩት፤ ግብርና ሚኒስቴር እና የፈረንሳይ ልማት ተራድኦ ድርጅት ከአውሮፓ ኅብረት ጋር...

አዲስ አበባ: ሐምሌ 20/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ ግብርና ምርምር ኢኒስቲቲዩት፤ ግብርና ሚኒስቴር እና የፈረንሳይ ልማት ተራድኦ ድርጅት ከአውሮፓ ኅብረት ጋር በመተባበር በጦርነት ለተጎዱ አካባቢዎች ለግብርና ሥራ ማስኬጃ የሚኾን 32 ሚሊዮን ዩሮ ድጋፍ አድርገዋል። የግብርና ትራንስፎርሜሽን...

በሰሜን ወሎ ዞን ጋዞ ወረዳ በረዶና ነፋስ ቀላቅሎ የጣለው ዝናብ በቤትና ንብረት ላይ ጉዳት...

ወልድያ: ሐምሌ 20/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የጋዞ ወረዳ አሥተዳዳሪ ተመስገን ፍቃዴ በወረዳው በረዶና ነፋስ ቀላቅሎ የጣለው ዝናብ ያደረሰው የጉዳት መጠን እየተለየ መኾኑን ገልጸዋል፡፡ 👉 መረጃው እስከተጠናቀረበት ጊዜ ድረስም ከ150 በላይ የመኖሪያ ቤቶች በእስታይሽና ዙሪያው ቀበሌዎች...

የሕፃናት ማቆያ በማዘጋጀት የሴት ሠራተኞቹን ችግር መፍታት መቻሉን የደቡብ ጎንደር ዞን ግብርና መምሪያ ገለጸ፡፡

ደብረ ታቦር: ሐምሌ 20/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የሕፃናት ማቆያ በማዘጋጀት የነገ ሀገር ተረካቢ ሕፃናት ተገቢውን እንክብካቤ እንዲያገኙና እናቶችም ተረጋግተው እንዲሠሩ ማድረጉን የደቡብ ጎንደር ዞን ግብርና መምሪያ ገልጿል፡፡ ጫቅላ ሕፃናት ያላቸው የመምሪያው ሰራተኞች ለልጆቻቸው ማቆያ...

“በማንነታችን ላይ ዳግም ለአፍታ እንኳን ተዘናግተን የተራዘመ መከራ እና ባርነት ለመቀበል ፍጹም አንፈቅድም” ኮሎኔል...

ሁመራ: ሐምሌ 20/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የግማሽ ምዕተ ዓመት ገደማ ሴራ እና ተንኮል መጋለጫ፣ የሩብ ምዕተ ዓመት አምባገነናዊ አገዛዝ መሸኛ፣ የሦስት አስርት ዓመታት የጨለማ ጉዞ ምዕራፍ መቋጫ እና የአዲሱ ትውልድ የነጻነት...