“ኢትዮጵያ እና ሩሲያ ትስስራቸውን በአግባቡ የሚያንፀባርቅ የሚዲያ እና ኮሙኒኬሽን ግንኙነት ሊኖራቸው ይገባል” የመንግስት ኮሙኒኬሽን...

ባሕር ዳር: ሐምሌ 20/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በኢትዮጵያ እና በሩሲያ መካከል ለረጅም ዓመታት የዘለቀውን የታሪክ፣ የባህልና የዲፕሎማሲ ትስስር በአግባቡ የሚያንፀባርቅ የሚዲያ እና ኮሙኒኬሽን ግንኙነት ሊኖራቸው እንደሚገባ የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ዴኤታ ሰላማዊት ካሳ ተናግረዋል። በሩሲያዋ ቅዱስ...

አዲስ አበባ የገባው የአፈር ማዳበሪያ በአስቸኳይ ወደ ክልሎች እንዲሰራጭ ግብርና ሚኒስቴር አሳሰበ።

ባሕር ዳር: ሐምሌ 20/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ከጂቡቲ ተጓጉዞ አዲስ አበባ የገባው የአፈር ማዳበሪያ በአስቸኳይ ወደ ክልሎች እንዲሰራጭ ሲሉ የግብርና ሚኒስትር ዴኤታዋ ሶፍያ ካሳ (ዶ/ር) አሳስበዋል። ከጂቡቲ ተጓጉዘው ሁለት ቀንና ከዛ በላይ ሳይራገፉ ግብርና ስራዎች ኮርፖሬሽን...

“በአማራ ክልል በአንድ ዓመት ውስጥ 60 ሺህ ሰዎችን የዓይን ቆብ ቀዶ ጥገና ሕክምና ተጠቃሚ...

ባሕር ዳር: ሐምሌ 20/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ትራኮማን በመከላከልና መቆጣጠር ሥራው የተከናወኑ ዋና ዋና ተግባራትን ለመገምገምና በቀጣይም በሽታውን ለማስወገድ በሚያስችሉ ጉዳዮች ዙሪያ ክልል አቀፍ የምክክር መድረክ በባሕር ዳር እየተካሄደ ነው። በመድረኩ በምክትል ርእሰ መሥተዳደር ማዕረግ የማኅበራዊ...

“የዓለም የሥራ ድርጅት የሠራተኞችን አቅም በመገንባት ተወዳዳሪ ሠራተኞችን እየፈጠረልን ነው።” አቶ አረጋ ከበደ የአማራ...

ባሕር ዳር: ሐምሌ 20/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የዓለም የሥራ ድርጅት ከአማራ ክልል ሥራ እና ስልጠና ቢሮ ጋር በመተባበር ያዘጋጁት የውይይት መድረክ እየተካሄደ ነው። በመድረኩ የዓለም የሥራ ድርጅት የፕሮአግሮ ፕሮጀክት ሥራ አስኪያጅ ሚስተር አንቶኒዮ ኤጀንታ፣ የዓለም...

“በዞኑ ከ4 መቶ 30 ሺህ ሄክታር መሬት በላይ በመኸር ለማልማት እየሠራን ነው” የደቡብ ወሎ...

ደሴ: ሐምሌ 20/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የደቡብ ወሎ ዞን ግብርና መምሪያ የመኸር እርሻ ሥራ በጃማ ወረዳ አስጀምሯል። መሬታቸውን በማለስለስ የተሻለ ምርት እንዲሰጥ ለማድረግ እየሠሩ መኾናቸውን የተናገሩት በጃማ ወረዳ የ08 ቀበሌ አርሶ አደሮች በኩታ ገጠም...