የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) መልዕክት፦
የመደመር ሃሳብ መንግሥትን፣ የግል ዘርፉን፣ ተፈጥሮን እና የትናንትን ወረት ለነጋችን ብሩኅነት በአንድ ያሰባስባል።
ዛሬ ጠዋት በመረቅነው የገበታ ለትውልድ ፕሮጀክት ይኽን በግልጽ ተመልክተናል። ሥራው ከአካባቢው በተገኙ የግንባታ ቁሳቁሶች እና በአካባቢ አቅም የተገነባ በመሆኑ ዘላቂነትን እና ባለቤትነትን...
“ሰይ ሰይ” የጎንደር ጥምቀት ልዩ ትዕይንት!
ባሕር ዳር: ጥር 10/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ጥምቀት በሁሉም አካባቢዎች የሚከበር በዓል ቢኾንም በጎንደር ደግሞ ልዩ መልክ አለው።
"ሰይ ሰይ" የተባለው የወጣቶች የወንዶች ባሕላዊ ጨዋታ ጥምቀትን በጎንደር ልዩ ድምቀት ከሚሰጡት ክዋኔዎች ውስጥ አንዱ ነው። ሰይ ሰይ...
የጽንፈኛውን የሚዲያ ልሳን ሲመራ የነበረው ጋዜጠኛ ኤልያስ ደባሱ የሰላም ጥሪን ተቀበለ።
ባሕር ዳር፡ ጥር 10/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የጽንፈኛውን የሚዲያ ልሳን በዋነኝነት ሲመራ የነበረው ጋዜጠኛ ኤልያስ ደባሱ የሰላምን ጥሪ በመቀበል እጁን ለምሥራቅ ዕዝ ሰጥቷል። "የአማራ ጥያቄ በትጥቅ ትግል እናስመልሳለን" በማለት እሱና ጓደኞቹ "አማራ ተበደለ፣ ተጨቆነ" ብለው...
የተወዳጁ አርቲስት ነጻነት ወርቅነህ የአስከሬን ሽኝት ሥነ-ሥርዓት እየተካሄደ ነው።
ባሕር ዳር: ጥር 10/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ከትናንት በስቲያ ድንገተኛ ህልፈቱ የተሰማው ተወዳጁ የኪነ-ጥበብ ባለሙያ ነጻነት ወርቅነህ የአስከሬን ሽኝት ሥነ-ሥርዓት በቅድስት ሥላሴ ካቴድራል እየተካሄደ መኾኑን ከኢቢሲ ዶት ስትሪም ያገኘነው መረጃ ያመላክታል።
በፊልም እና ቴአትር ተዋናይነት፣ በቴሌቪዥን...
”ባሕር ዳር ሁልጊዜ ጽዱ እንድትኾን እንሠራለን” ተቀዳሚ ምክትል ከንቲባ ጎሹ እንዳላማው
ባሕር ዳር: ጥር 10/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የባሕር ዳር ከተማ አሥተዳደር የጥምቀት በዓልን ምክንያት በማድረግ የጽዳት ሥራ አከናውኗል።
የባሕር ዳር ከተማ ተቀዳሚ ምክትል ከንቲባ ጎሹ እንዳላማው በጽዳት ዘመቻው ከነዋሪዎች ጋር በመገኘት የተሳተፉ ሲኾን መልዕክትም አስተላልፈዋል።
ባሕር ዳር...








