“ትንሽ ሥጋ እንደ መርፌ ትወጋ”

ሁመራ : ሐምሌ 23/2015 ዓ.ም (አሚኮ) እርግጥ ነው ከ1970ዎቹ መጀመሪያ ጀምሮ እስከ ቅርብ ዓመታት ድረስ ሕይዎት እንደ አጋጣሚ በዚህ አካባቢ የጣለቻቸው ህጻናት እድለኞች የሚባሉ አልነበሩም፡፡ ታላላቅ ወንድሞቻቸው በጠባብ ብሔርተኞች እየታደኑ ተለቅመዋል፡፡ አባቶቻቸው አዲስ ማንነት...

በአማራ ክልል ከ6 ነጥብ 4 ቢሊዮን ብር በላይ በኾነ ወጪ ከ1 ሺህ 800...

ከሚሴ: ሐምሌ 23/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በኦሮሞ ብሔረሰብ አሥተዳደር ከሚሴ ከተማ 99 ሚሊዮን ብር ወጪ የተደረገባቸው 23 ፕሮጀክቶች ተጠናቀው ለአገልግሎት ክፍት መኾናቸውን የከሚሴ ከተማ ከንቲባ ከድጃ አሊ ተናግረዋል። በአማራ ክልል የተለያዩ አካባቢዎች በመንግሥት ፣በዓለም ባንክና...

የባሕር ዳር ፖሊቴክኒክ ኮሌጅ በተለያዩ የሙያ ዘርፎች ያሰጠናቸውን ከ1 ሺህ በላይ ሰልጣኞች አስመረቀ።

ባሕር ዳር: ሐምሌ 23/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የባሕርዳር ፖሊቴክኒክ ኮሌጅ በተለያዩ የሙያ ዘርፎች ያሰጠናቸውን ከ1 ሺህ በላይ ሰልጣኞች ዛሬ አስመርቋል። የባሕር ዳር ፖሊቴክኒክ ኮሌጅ ዲን አቶ ፈለቀ ውቤ እንዳሉት ኮሌጁ የቴክኒክና ሙያ ትምህርት፣ የአሽከርካሪዎች...

የኢትዮጵያ ታምርት ንቅናቄ ኢንቨስትመንቱን በከፍተኛ ደረጃ እንዳነቃቃው የአማራ ክልል ኢንዱስትሪ እና ኢንቨስትመንት ቢሮ...

ባሕር ዳር: ሐምሌ 23/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል ከባለፈው በጀት ዓመት ጀምሮ እየተደረገ የሚገኘው የኢትዮጵያ ታምርት ንቅናቄ የኢንቨስትመንቱን ዘርፍ በከፍተኛ ደረጃ እንዳነቃቃው ተገልጿል። የአማራ ክልል ኢንዱስትሪ እና ኢንቨስትመንት ቢሮ ኃላፊ አቶ እንድሪስ አብዱ እንደገለጹት፤...

ብርሃን ኮሌጅ በ3ተኛ ዙር በተለያዩ መርሐ ግብሮች ያስተማራቸውን 626 ተማሪዎች አስመረቀ።

ደብረ ብርሃን: ሐምሌ 23/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በኮሌጁ በሁለተኛ ዲግሪ በቢዝነስ አድሚንስትሬሽን እና ፕሮጀክት ማኔጅመንት 528 ተማሪዎች የተመረቁ ሲሆን በመጀመሪያ ዲግሪ 98 ተማሪዎች ናቸው የተመረቁት ። የኮሌጁ ዲን ረዳት ፕሮፌሰር አባይነህ ክንዴ ለተማሪዎች ባስተላለፉት መልእክት በብዙ...