በፍኖተ ሰላም ከተማ አንፃራዊ ሰላም መስፈኑን ነዋሪዎች ተናገሩ፡፡
ባሕር ዳር: ነሐሴ 10/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በምዕራብ ጎጃም ዞን ፍኖተ ሰላም ከተማ ባለፉት ቀናት የተከሰተው ግጭትና አለመረጋጋት ረግቦ በከተማዋ አንፃራዊ ሰላም መስፈኑን ነዋሪዎች ተናግረዋል።
የተፈጠረውን ግጭት እና አለመረጋጋት ተከትሎ ከሰላም እጦት በተጨማሪ የንብረት ውድመት እና...
ግጭቱ በክልሉ ምጣኔ ሃብታዊ እንቅስቃሴ ላይ የፈጠረው አሉታዊ ተፅዕኖ ከባድ መኾኑ ተገለጸ፡፡
ባሕር ዳር: ነሐሴ 10/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ከሰሞኑ በአማራ ክልል የተለያዩ አካባቢዎች በተፈጠረው ግጭት ሰብዓዊ እና ቁሳዊ ውድመት ደርሷል፤ ማሕበራዊ እና ምጣኔ ሃብታዊ እንቅስቃሴ ተስተጓጉሏል፡፡
ግጭቱ የፈጠረው ምጣኔ ሃብታዊ ጫና ከባድ ከመሆኑ በላይ የደረሰውን ጉዳት...
ከ35 ሚሊየን ብር በላይ የሚገመት ሃብት እንደወደመበት እሸት የግብርና ግብዓት አቅራቢ ድርጅት አስታወቀ፡፡
ባሕር ዳር: ነሐሴ 10/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ከሰሞኑ በአማራ ክልል የተለያዩ አካባቢዎች በተፈጠረው ግጭት ምክንያት በርካታ ሰብዓዊ እና ቁሳዊ ውድመት ተከስቷል፡፡ ከባሕር ዳር ከተማ በቅርብ ርቀት የሚገኘው እሸት የግብርና ግብዓት አቅራቢ ድርጅትም በግጭቱ ምክንያት ሙሉ...
በአማራ ክልል የተከሰተው ግጭትና አለመረጋጋት በክልሉ ልማት እና ኢኮኖሚ ላይ ጫና መፍጠሩን ሰማ ጥሩነህ...
ባሕር ዳር: ነሐሴ 10/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል በምክትል ርእሰ መሥተዳድር ማዕረግ የአሥተዳደር ጉዳዮች ክላስተር አሥተባባሪ ሰማ ጥሩነህ (ዶ.ር) የክልሉን ወቅታዊ ኹኔታ የተመለከተ መግለጫ ሰጥተዋል።
የተከሰተው ግጭትና አለመረጋጋት በክልሉ ልማት እና ኢኮኖሚ ላይ ጫና መፍጠሩን...
በጎንደር ከተማ ባለ ሶስት እግር ተሽከርካሪዎች መደበኛ የትራንስፖርት አገልግሎት መስጠት ጀመሩ ።
ባሕር ዳር: ነሃሴ 10/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል የባጃጅ ትራንስፖርት ክልከላ መነሳቱን ተከትሎ በጎንደር ከተማ ባለ ሶስት እግር ተሽከርካሪዎች (ባጃጅ) መደበኛ የትራንስፖርት አገልግሎት መስጠት ጀምረዋል።
የአስቸኳይ ጊዜ ጠቅላይ መምሪያ ዕዝ በአማራ ክልል ስድስት ከተሞች...








