“በክልሉ በተፈጠረው አለመረጋጋት ምክንያት የሁሉም ፕሮጀክቶች መደበኛ ሥራ ተስተጓጉሏል” የአማራ ክልል መንገድ ቢሮ

ባሕር ዳር: ነሐሴ 11/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል በፌዴራልና በክልሉ መንግሥት የሚሠሩ የድልድይ ፣ የመንገድና የመስኖ ፕሮጀክቶች በተፈጠረው አለመረጋጋት ምክንያት መደበኛ ሥራቸውን መሥራት እንዳልተቻለ ነው ቢሮው ለአሚኮ ያስታወቀው። የቢሮው የሕዝብ ግንኙነት ኀላፊ በትግሉ...

በደብረ ብርሃን ከተማ በወቅታዊ የጸጥታ ኹኔታ ላይ ትኩረቱን ያደረገ ውይይት ከባጃጅ አሽከርካሪዎችና ባለንብረቶች ጋር...

ደብረ ብርሃን: ነሐሴ 11/2015 ዓ.ም (አሚኮ)በውይይቱ የባለሦስት እግር አሽከርካሪዎች በአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ የተቀመጠውን ክልከላ አክብረው እንዲሠሩ ማሳሰቢያ ተሰጥቷል። በደብረብርሃን ከተማ አሥተዳደር ያጋጠመው የሰላም መደፍረስ ችግር የሰላማዊ ሰዎችን ሕይወት ቀጥፏል፤ ምጣኔ ሀብታዊና ሁለንተናዊ እንቅስቃሴዎችም ሙሉ...

“የሠላም እጦት የበደለው ሕብስት”

ባሕር ዳር: ነሐሴ 11/2015 ዓ.ም (አሚኮ) አበው የሰሩት ታሪክ፣ ተፈጥሮ የለገሰው ድንቅ ውበት ለአማራ ክልል ድንቅ በረከቶች እና ስጦታዎች ናቸው፡፡ ከመተማና ቋራ፣ ከዳንሻና ሑመራ ሞቃታማ ስፍራዎች እስከ ራስ ደጀን ተራራ ቀዝቃዛማ ሥፍራዎች የሚገኙበት...

የሀገር ሽማግሌዎችና የሃይማኖት አባቶች የአብሮነት እሴቶችን በማስጠበቅ ለዘላቂ ሰላም ግንባታና ሀገራዊ ልማት የድርሻቸውን እንዲወጡ...

ባሕር ዳር: ነሐሴ 11/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የሀገር ሽማግሌዎችና የሃይማኖት አባቶች የአብሮነት እሴቶችን በማስጠበቅ ለዘላቂ ሰላም ግንባታና ሀገራዊ ልማት የድርሻቸውን እንዲወጡ የአማራ ክልል ሰላምና ጸጥታ ቢሮ ኀላፊና የጎንደር ቀጣና ኮማንድ ፖስት ምክትል ሰብሳቢ ደሳለኝ ጣሰው...

በወገልሳ የተቀናጀ የአሳ ግብርና ኘሮጀክት ላይ ከ15 ሚሊዮን ብር በላይ የሚገመት ውድመት መድረሱን ተቋሙ...

ባሕር ዳር: ነሃሴ 11/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ከባሕር ዳር ከተማ በቅርብ ርቀት ላይ በሰሜን ጎጃም ዞን የሚገኘው ወገልሳ የተቀናጀ የአሳ ግብርና ኘሮጀክት በሀገር ደረጃ የመጀመሪያው ፕሮጀክት መኾኑን የፕሮጀክቱ አስተባባሪ ነግረውናል፡፡ ወገልሳ የተቀናጀ የአሳ ግብርና ኘሮጀክት አስተባባሪ...