“ ኢትዮጵያ ሰላምና ሰላማውያንን አጥብቃ ትፈልጋለች”
ባሕር ዳር: ነሐሴ 14/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ለዘመናት ሕግና ሥርዓት የጸናባት፣ ጥበብ የሚፈልቅባት፣ እሴት የጠነከረባት፣ ኃያላን ነገሥታት የነገሡባት፣ ጥበብና ብልሃት የተቸሩ ሹማምንት የኖሩባት፣ ምስጢር የሚያሜሰጥሩ፣ ነገን በጥበብ የሚናገሩ፣ ከራስ ትውልድ አልፎ ለዘመናት ለሚቀጥል ትውልድ...
“ተፈጥሮ በነበረው የሰላም መደፍረስ ምክንያት በመሰረታዊ ምርቶችና አቅርቦቶች ላይ ተገቢ ያልሆነ የዋጋ ጭማሪ በመደረጉ...
ጎንደር: ነሐሴ 14/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል ተፈጥሮ በነበረው የሰላም መደፍረስ ምክንያት በመሰረታዊ ምርቶችና አቅርቦቶች ላይ ተገቢ ያልሆነ የዋጋ ጭማሪ በመደረጉ በኑሮአቸው ላይ ጫና መፈጠሩን የተለያዩ ምርቶችንና ሸቀጦችን ሲሸምቱ ያገኘናቸው የጎንደር ከተማ ነዋሪዎች ነግረናውል።
በሰላም...
“ሰላም በሰማይም በምድርም ላሉት ታስፈልጋለች” መምሕር ሐረገወይን በሪሁን
ባሕር ዳር: ነሐሴ 13/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ሰላም በምድር ከሌለች ምድር ትናወጻለች፣ በሰቆቃ ድምጽ ትጨነቃለች፣ በረሃብና በጠኔ ትገረፋለች፣ ሰላም ከሌለች ምድር እረፍት ታጣለች፡፡ ሰላም ከሌለች ሞት ይበረክታል፣ መሳደድና መቅበዝዘብ ይበዛል፡፡
ሰላም ካለች የተናወጸች ምድር ትረጋለች፣...
“ሰላምን አስፋፉ፣ ሰላምን በመካከላችሁ ስበኩ” ሼህ አብዱረህማን ሱልጣን
ባሕር ዳር: ነሐሴ 13/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ሰላምን በምድር ሁሉ ዘርጓት፣ ሰላምን ጠብቋት፣ አስጠብቋት፡፡ ሰላም ምድርን ትግዛት፣ ሰላም ምድርን ታጽናት፤ ሰላም ምድርን ታላብሳት፡፡ ሰላም በጠፋች ጊዜ እናት አብዝታ ታለቅሳለች፣ ሰላም በጠፋች ጊዜ ምድር በመከራ ችንካር...
“በአማራ ክልል በተከሰተው አለመረጋጋት የግብርና ግብዓት ማጓጓዝ አልተቻለም” የአማራ ክልል ኅብረት ሥራ ማኅበራት ማሥፋፊያ...
ባሕር ዳር: ነሃሴ 13/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የአማር ክልል ኅብረት ሥራ ማኅበራት ማስፋፊያ ባለሥልጣን ኀላፊ ጌትነት አማረ የተከሰተው ሁከት እና ብጥብጥ ያስከተለውን ጉዳት አስመልክቶ በሰጡት መግለጫ በሁከት እና ብጥብጡ የተነሳ ግብዓት በአግባቡ በሚፈለገው ቦታ...








