ከቀናት በፊት ግጭት እና አለመረጋጋት የነበረባት የአማኑኤል ከተማ ሰላሟ መመለሱን ነዋሪዎች ተናገሩ።
ባሕር ዳር: ነሐሴ 16/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በምሥራቅ ጎጃም ዞን የሚገኘው የማቻከል ወረዳ ዋና ከተማ የኾነችው አማኑኤል ከተማ ከግጭት እና አለመረጋጋት ሙሉ በሙሉ ወጥታ ሰላሟ መመለሱን ነዋሪዎች ተናግረዋል።
ከተማዋ ከነሐሴ 14/2015 ዓ.ም ጀምሮ በሰላማዊ እንቅስቃሴ...
“በአማራ ክልል ተፈጥሮ በነበረው አለመረጋጋት ማኅበረሰቡ ተቋማትን ከከፋ ዘረፋና ውድመት ታድጓል” የአማራ ክልል ፖሊስ...
ባሕር ዳር: ነሐሴ 16/2015 ዓ.ም (አሚኮ)በየምክንያቱ ለሚፈጠሩ ችግሮች ማኅበረሰቡን የሰላሙ ጠባቂ በማድረግ በኩል የማኅበረሰብ አቀፍ ፖሊስ አገልግሎት (ኮሙኒቲ ፖሊሲንግ) ሚና የጎላ እንደኾነ ነው የክልሉ ፖሊስ የገለጸው፡፡
በ1995 ዓ.ም በክልል ደረጃ በሞዴል የተጀመረው የማኅበረሰብ አቀፍ ፖሊሰ...
“ኮረም ከሰቆጣ አንድ ነው እትብቱ ሳየው ደስ ይለኛል ዋግሹም ያለበቱ”
ባሕር ዳር: ነሐሴ 16/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የደግነት መለኪያ፣ የጀግና መፍለቂያ፣ የሩህሩዎች መኖሪያ፣ የሀገር ወዳዶች መናኸሪያ፡፡ ሀገራቸውን አብዝተው ይወዳሉ፤ ለሠንደቅ ሲሉ ከፊት ቀድመው ይወድቃሉ። ለሀገር ክብር ሲሉ ደማቸውን ያፈስሳሉ፤ አጥንታቸውን ይከሰክሳሉ፤ ሀገራቸውን የሚነካባቸውን አብዝተው ይጠላሉ፡፡...
አንሸንድዬን በላስታ፤ ሶለልን በራያ
ባሕር ዳር: ነሐሴ 16/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የዘወልድ፣ የመዛርድ፣ የክፍሎ እና የስንየሰገድ የአንድ ወንድም ልጆች፣ ደጋጎቹና ኩሩዎች፣ ጀግናና ልበ ቀናዎች፣ ለፍቅር ሟቾች፣ ባሕልና ወግ አክባሪዎች ራያዎች ባሕላዊና ሃይማኖታዊ በዓላቸውን በአንድነት እያከበሩ ነው፡፡
ወተትና ማር...
“በሰላም እጦት የመንገዶች ሥራ በመዘግየታቸው ሀገርንም ኾነ የክልሉን ሕዝብ ለተጨማሪ ኪሳራ እየዳረጉ ነው” ...
ባሕር ዳር: ነሐሴ 16/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የባሕርዳር ከተማ አሥተዳደር መንገድ ባለሥልጣን ምክትል ሥራ አሥኪያጅ ሳሙኤል ወርቅነህ እንዳሉት በባሕርዳር በተከሰተው የሰላም እጦት በከተማዋ ይሠሩ የነበሩ ትላልቅ የአስፓልት መንገዶች ፣ የሪዳክሽን መንገዶች፣ የዲሽ ቦይ፣ ክሮሲንግ ስላም...








