“የተፈጠረው የሰላም እጦትና አለመረጋጋት ክፉኛ ለችግር ዳርጎናል” የቀን ሠራተኞች

ባሕር ዳር: ነሐሴ 19/2015 ዓ.ም (አሚኮ) "መንገድ ሲዘጋ አብሮ የሚዘጋው ጉሮሮዬ ነው፣አንድ ቀን ሳልሠራ ካልዋልኩ አንድ ቀን ሳልበላ እውላለሁ ማለት ነው" በባሕር ዳር ከተማ በቀን ሥራ ላይ የተሰማሩ ግለሰብ የተናገሩት ነው። የሰላም...

“የአማራ ክልል ሕዝብ ጥያቄዎች የሚመለሱት በኢትዮጵያዊነት ጥላ ስር ተመስርቶ በመሆኑ ኃይል ማሰባሰብን የሚያስችለውን የሰላም...

ባሕር ዳር: ነሐሴ 19/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ምክር ቤት 6ኛ ዙር፤ 2ኛ ዓመት የሥራ ዘመን፤ 1ኛ አስቸኳይ ጉባዔ በባሕር ዳር ተጀምሯል፡፡ አስቸኳይ ጉባዔውን የከፈቱት የአማራ ክልል ምክር ቤት ዋና አፈ-ጉባዔ ወይዘሮ ፋንቱ ተስፋየ...

“በሰሜን ሸዋ ዞን በተለያዩ አካባቢዎች ተከስቶ የነበረው ግጭት እና አለመረጋጋት ወደ አንጻራዊ ሰላም ተመልሷል”...

ባሕር ዳር: ነሐሴ 19/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በሰሜን ሸዋ ዞን በተለይም በመንዝ፣ ማጀቴ እና በሸዋሮቢት አካባቢዎች ግጭትና አለመረጋጋት ተከስቶ እንደነበር ይታወሳል። ይህንን ተከትሎ የሀገር መከላከያ ሠራዊት እና የክልሉ የጸጥታ ተቋማት ሰላም የማስፈን ተግባራትን ሲያከናውኑ ቆይተዋል።...

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በለውጡ ማግስት በደቡብ አፍሪካ ባደረጉት ጉብኝት ወቅት ያስተላለፉትን መመሪያ ተከትሎ...

የኢትዮጵያ ፕሮጀክቶችን በፍጥነትና በጥራት የመገንባትና የማጠናቀቅ ተመክሮ ከኢትዮጵያ ውጭም በሚገኙ የመንግስትም ሆነ የግለሰብ ኢትዮጵያውያን ሥራዎች ላይ መንፀባረቅ ያለበት ዕሴት መሆን እንዳለበትም ክቡር ጠቅላይ ሚኒስትር አሳስበዋል። በኤምባሲው ግቢ ውስጥም የ#አረንጏዴዐሻራ ችግኞችን ተክለዋል።

በሰላም እጦት ምክንያት የግብርና ግብዓቶች በሚፈለገው ልክ ለአርሶ አደሩ ባለመድረሳቸው በምርታማነቱ ላይ ተፅዕኖው ከፍተኛ...

ባሕር ዳር: ነሐሴ 19/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በ2015/2016 የመኸር እርሻ አምስት ሚሊዮን ሄክታር መሬት በዘር በመሸፈን ከ160 ሚሊዮን ኩንታል በላይ ምርት ለመሰብሰብ መታቀዱን ቢሮው ገልጿል። የአማራ ክልል ግብርና ቢሮ ምክትል ቢሮ ኀላፊ አጀበ ስንሻው አምስት ሚሊዮን...