“ከተማዋ ወደ ሰላማዊ እንቅስቃሴ ተመልሳለች” የደብረ ማርቆስ ከተማ ነዋሪዎች
ባሕር ዳር: ነሐሴ 19/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በደብረ ማርቆስ ከተማ በተደጋጋሚ የሚፈጠሩ ችግሮች በከተማው ነዋሪ በተለይም ደግሞ በዝቅተኛ የኑሮ ደረጃ በሚገኙ የኅብረተሰብ ክፍሎች ላይ ኢኮኖሚያዊ እና ማኅበራዊ ቀውስ ማስከተሉን በከተማዋ ያነጋገርናቸው አስተያየት ሰጭዎች ገልጸዋል፡፡ ...
የትምህርት ዘመኑን በሥኬት ለማጠናቀቅ የቅድመ ዝግጅት ሥራው መሠራቱን የባሕር ዳር ከተማ አሥተዳደር አስታወቀ።
ባሕር ዳር: ነሐሴ 19/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የባሕር ዳር ከተማ አሥተዳደር የ2016 የትምህርት ዘመን የትምህርት ቅድመ ዝግጅትን አስመልክቶ ከከተማ አሥተዳደሩ የትምህርት ዘርፍ መሪዎች ጋር መክሯል።
በምክከሩ ላይ የባሕር ዳር ከተማ አሥተዳደር ትምህርት መምሪያ ኀላፊ ኃይለማርያም እሸቴ...
በ2016 ዓ.ም አዲሱ ሥርዓተ ትምህርት በሁሉም የመንግሥትና የግል ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች እንደሚተገበር የትሞህርት...
ባሕር ዳር: ነሐሴ 19/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ትምህርት ሚኒስቴር የተማሪ መጻህፍትና የመምህራን መምሪያዎችን ለመምህራንና ባለድርሻዎች ለማስተዋወቅ የአሰልጣኞች ስልጠና እየሰጠ ይገኛል።
የሥርዓተ ትምህርት ማበልጸጊያ መሪ ሥራ አስፈጻሚ ቴዎድሮስ ሸዋርገጥ (ዶ.ር) ስርዓተ ትምህርቱ የሚተገበረው ከዓለም አቀፍና ከውጭ የማህበረሰብ...
ሕዝቡ ከመንግስት ጎን በመሆን የሰላም አማራጭን መፍትሄ አድርጎ እንዲወስድ የምክር ቤት አባላት አሳሰቡ።
ባሕር ዳር: ነሐሴ 19/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ለአንድ ቀን የሚቆየው የአማራ ክልል ምክር ቤት 6ኛ ዙር፣ 2ኛ ዓመት የሥራ ዘመን፤ 1ኛ አስቸኳይ ጉባኤ በባሕር ዳር እየተካሄደ ነው፡፡ በክልሉ ወቅታዊ የጸጥታ ጉዳዮች ላይ እየመከረ የሚገኘው ምክር...
የአስቸኳይ ጊዜ ዓዋጅ አፈጻጸም መርማሪ ቦርድ እስካሁን ያከናወናቸውን ሥራዎች እና በቀጣይ የሚያከናውናቸውን ተግባራት ይፋ...
ባሕር ዳር: ነሐሴ 19/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ አፈጻጸም መርማሪ ቦርድ እስካሁን ያከናወናቸውን ጅምር ስራዎች እና በቀጣይ የሚያከናውናቸውን ተግባራት ይፋ አድርጓል፡፡
የቦርዱ ምክትል ሰብሳቢ ነጃት ግርማ (ዶ.ር) በሰጡት መግለጫ አዋጁ ከታወጀበት ቀን አንስቶ ቦርዱ...








