“ግጭት በቀጥታ ከሚያደርሰው ሰብዓዊና ቁሳዊ ውድመት ባሻገር ማኅበረሰብን ለከፍተኛ የአእምሮ መቃወስ ያጋልጣል” ዶክተር አማረ...

ባሕር ዳር: ነሐሴ 23/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ግጭትና ጦርነት ሰው በሰው ላይ የሚፈጽውም የእልቂት፣ የውድመትና የጉስቁልና መንገድ ነው። ግጭትና ጦርነት በቀጥታ ከሚያደርሰው ሰብዓዊና ቁሳዊ ውድመት በተጨማሪም በተዘዋዋሪ የሚያደርሰው የተራዘመ ማኅበራዊ ቀውስ ከፍተኛ ነው። በተለይም በጦርነቱ...

የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ ተቋርጦ የነበረውን የዓለም አቀፍ የሰላም ማስከበር ተልዕኮ ለማስቀጠል ስምምነት ላይ መድረሱን...

ባሕር ዳር: ነሐሴ 22/2015 ዓ.ም (አሚኮ) እ.ኤ.አ በ2020 በኢትዮጵያ በፀጥታ ችግርና በኮቪድ 19 ወረርሽኝ ምክንያት ተቋርጦ የነበረውን ዓለም አቀፍ የሰላም ማስከበር ተልዕኮ ለማስቀጠል የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ ከተባበሩት መንግሥታት ድርጅት (ተ.መ.ድ.) ጋር በመነጋገር ስምምነት ላይ...

“በአጣየና አካባቢዉ ያለውን አንጻራዊ ሰላም በወጥነት ለማስቀጠል የጋራ ትብብር ያስፈልጋል” በአካባቢዉ የተቋቋመዉ ኮማንድ...

ባሕር ዳር: ነሐሴ 22/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በአጣየና አካባቢዉ ያለውን አንጻራዊ ሰላም በወጥነት ለማስቀጠል የጋራ ትብብር ያስፈልጋል ብለዋል በአካባቢዉ የተቋቋመዉ ኮማንድ ፖስት አስተባባሪ ብርጋዴር ጀነራል እሸቱ መንግሥቴ። ጀኔራል መኮንኑ ይሄን ያሉት የኤፍራታና ግድም ወረዳ እና...

ኢትዮጵያ በ73ኛው የአፍሪካ አሕጉር የዓለም ጤና ድርጅት መድረክ ላይ እየተሳተፈች ነው።

ባሕር ዳር: ነሐሴ 22/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በጤና ሚኒስትር ዴኤታ ዶክተር ደረጀ ዱጉማ የተመራ የኢትዮጵያ ልዑክ በ73ኛው የአፍሪካ አሕጉር የዓለም ጤና ድርጅት መድረክ ላይ እየተሳተፈ ነው። በመድረኩ ከ20 በላይ በሚሆኑ የተለያዩ የጤና አጀንዳዎች ላይ ውይይት እንደሚደረግ...

“ከእንስሳት እና ዓሣ ሃብት ዘርፍ የሚገኘው ጥቅም በሰላም እጦት ምክንያት ዳግም እንዳይፈተን ሁሉም የበኩሉን...

ባሕር ዳር: ነሐሴ 22/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል በርካታ የእንስሳት ሃብት ክምችት ያለበት፣ ተስማሚ የአየር ንብረት ያለው፣ የሠለጠነ የሰው ኃይል ያለው ክልል ነው ይላሉ የአማራ ክልል እንስሳት እና ዓሣ ሃብት ልማት ተጠሪ ጽሕፈት...