የፋሲሎ ክፍለ ከተማ ሥራና ሥልጠና ጽሕፈት ቤት ከስድሳ በላይ ለሚኾኑ ኢንተርፕራይዞች የመሥሪያ ቦታ ሰጠ፡፡

ባሕር ዳር: ነሐሴ 25/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የባሕር ዳር ከተማ አሥተዳደር ፋሲሎ ክፍለ ከተማ ሥራና ሥልጠና ጽሕፈት ቤት ኀላፊ አብርሃም ቢራራ እንዳሉት በክፍለ ከተማው በአምራች፣ በአገልግሎት እና በግብርና ዘርፎች ለተደራጁ 63 ኢንተርፕራይዞች የመሥሪያ ቦታ ርክክብ...

በሰሜን ሸዋ ዞን ምንጃር ሸንኮራ ወረዳ የግሪሳ ወፍ መከሰቱን ተከትሎ በሰብል ላይ ውድመት...

ደብረ ብርሃን: ነሐሴ 25/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በሰሜን ሸዋ ዞን ምንጃር ሸንኮራ ወረዳ በማሽላ ሰብል ላይ የተከሰተው የግሪሳ ወፍ ከፍተኛ ጉዳት ማድረሱን የወረዳው ግብርና ጽሕፈት ቤት አስታውቋል። የወረዳው ግብርና ጽሕፈት ቤት ምክትል ኀላፊ...

ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ቻንስለር ሆነው ተሾሙ።

ባሕር ዳር: ነሐሴ 25/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስተር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የትምህርት ሚኒስትሩን ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋን የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ቻንስለር አድርገው ሾሙ። ጠቅላይ ሚኒስተሩ ሹመቱን የሰጡት የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የመጀመሪያው ራስ ገዝ ዩኒቨርሲቲ ሆኖ...

የትምህርትን ቤቶችን ገጽታ በመቀየር የትምህርት ጥራትን ለማምጣት የመማሪያ ክፍሎች ግንባታ መከናወናቸውን የዋግኽምራ ብሔረሰብ አሥተዳደር...

ባሕር ዳር: ነሐሴ 25/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የዋግኽምራ ብሔረሰብ አስተዳደር ትምህርት መምሪያ ምክትል ኃላፊ ወይዘሮ ፍታለሽ ምህረቴ ለአሚኮ እንደገለጹት በብሔረሰብ አሥተዳደሩ 11 የዳስ ትምህርት ቤቶች እና 302 ደግሞ የዳስ ክፍሎች አሉ፡፡ በብሔረሰብ አሥተዳደሩ...

“በበጀት ዓመቱ በኢትዮጵያ ታምርት ንቅናቄ በተከናወኑ ሥራዎች ከ2 ቢሊዮን ዶላር በላይ የሚገመት የገቢ ምርቶች...

ባሕር ዳር: ነሐሴ 25/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በበጀት ዓመቱ በኢትዮጵያ ታምርት ንቅናቄ በተከናወኑ ሥራዎች ከ2 ቢሊዮን ዶላር በላይ የገቢ ምርቶችን በሀገር ውስጥ ምርት መተካታቸውን የኢንዱስትሪ ሚኒስትር አቶ መላኩ አለበል ገለጹ። በ2015 ዓ.ም የሀገሪቷ የማምረት አቅም 55...