“ስንወያይ፣ ስንመካከር እና ስንደማመጥ ችግሮቻችን ሁሉ ከኛ በታች ይሆናሉ” ዶ.ር መንገሻ ፈንታው

ባሕር ዳር: ነሐሴ 26/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል መንግሥት ኮሙኒኬሽን ቢሮ ኃላፊ ዶ.ር መንገሻ ፈንታው ከሰራተኞች ጋር ትውውቅ አድርገዋል። በዚህ ወቅት እንደተናገሩት በክልላችን የመንግሥት የሥራ ኃላፊነት ላይ የተመደበው አዲስ አመራር ሕዝባችን ያጋጠመውን ፈተና በድል...

በተያዘው የመኸር ወቅት ከ17 ሚሊየን ሄክታር በላይ መሬት መታረሱን የግብርና ሚኒስቴር ገለጸ ።

ባሕር ዳር: ነሐሴ 26/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በ2015/16 የመኸር እርሻ ከ17 ነጥብ 3 ሚሊየን ሄክታር በላይ መሬት መታረሱን የግብርና ሚኒስቴር ገለጸ የግብርና ሚኒስትር ዴኤታ ዶክተር መለስ መኮንን በ2015/16 የመኸር እርሻ እንዲሁም የበልግና የመስኖ የግብርና...

“ሰላም ለሁሉም ሁሉም ለሰላም ዘብ በመቆም የሀገርን ሰላም አስጠብቀን ልንዘልቅ ይገባል” የወልቃይት ጠገዴ ሰቲት...

ባሕር ዳር: ነሐሴ 26/2015 ዓ.ም (አሚኮ) “ሰላም ለሁሉም ሁሉም ለሰላም” በሚል መሪ መልዕክት በአማራ ክልል ወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሁመራ ዞን በሁመራ ከተማ ከመንግሥት ሠራተኞች ጋር የውይይት መርሐ ግብር ተካሂዷል። በውይይቱም ከፍተኛ የሀገር መከላከያ...

ለመጪው የዘመን መለወጫ በዓል በቂ የምርት አቅርቦት ወደ ገበያው ለማሰራጨት ዝግጅት ማጠናቀቁን የንግድና ቀጠናዊ...

አዲስ አበባ: ነሐሴ 26/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ሚኒስቴር መሥሪያ ቤቱ በበዓላት ወቅት የሚስተዋለውን የፍላጎት እና አቅርቦት አለመጣጣም እንዲሁም የዋጋ ንረት እንዳይከሰት የተሠሩ የቅድመ ዝግጅት ሥራዎችን አስመልክቶ መግለጫ ሰጥቷል። እንደ ሀገር ያለውን የዋጋ ንረት ለመከላከል ባለፉት ሦስት...

“መከላከያ ሠራዊቱ ህግን ከማስከበሩ በተጓዳኝ ለልማት እያደረገ ያለውን እገዛ አጠናክሮ ይቀጥላል” ሌተናል ኮለኔል በላይነህ...

ባሕር ዳር: ነሐሴ 26/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የሀገር መከላከያ ሠራዊት ሕግን ከማስከበርና ሰላምን ከማስፈን በተጓዳኝ ለልማት እያደረገ ያለውን እገዛ አጠናክሮ እንደሚቀጥል በአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ጠቅላይ መምሪያ ዕዝ የደቡብ ወሎ ዞንና ደሴ ከተማ አስተዳደር ኮማንድ ፖስት...