“አንዳንድ ሚዲያዎች የኢትዮጵያ አየር መንገድ በሆንግ ኮንግ ከባድ አውሎ ንፋስ መካከል ማረፍ መቻሉን...
ባሕር ዳር: ነሐሴ 28/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ በበረራ ቁጥር ET608 የተመዘገበው አውሮፕላኑ በሆንግ ኮንግ ከባድ አውሎ ንፋስ መካከል ማረፍ መቻሉን ጠቅሰው አንዳንድ ሚዲያዎች የዘገቡበት መረጃ ትክክል አለመሆኑን አየር መንገዱ አስታውቋል፡፡ አየር...
በሚቀጥሉት 10 ቀናት በሰሜን ምሥራቅ የሀገሪቱ አካባቢዎች ዝናብ በመጠንም ሆነ በሥርጭት እየቀነሰ ይሄዳል።
ባሕር ዳር: ነሐሴ 28/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በሚቀጥሉት አስር ቀናት የክረምት ዝናብ ሰጭ የሚቲዎሮሎጂ ገጽታዎች ከሰሜን ምሥራቅ የሀገሪቱ አካባቢዎች ላይ እየተዳከሙ የሚሄዱበት ጊዜ ከመሆኑ ጋር ተያይዞ ዝናብ በመጠንም ሆነ በሥርጭት እየቀነሰ እንደሚሄድ የኢትዮጵያ ሚትዎሮሎጂ...
ጎንደር ከተማ ወደ ሰላም መምጣቷን ተከትሎ ተጥሎ የነበረው የሰዓት ገደብ ወደ ምሽት 2:00 ሰዓት...
ጎንደር: ነሐሴ 27/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል ተፈጥሮ በነበረው የጸጥታ ችግር ምክንያት የአስቸኳይ ጊዚ ዓዋጅ መታወጁ ይታወሳል። በአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ የተጣለው የሰዓት ገደብ ከነሀሴ 27 ቀን 2015 ዓ.ም ጀምሮ ማሻሻያ መደረጉን የከተማ አሥተዳደሩ...
ጋምቢ ህክምና እና ቢዝነስ ኮሌጅ ለ16ኛ ጊዜ በተለያዩ መርኃ ግብሮች ያሰለጠናቸውን ከ500 በላይ ተማሪዎች...
ባሕር ዳር: ነሐሴ 27/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ጋምቢ ህክምና እና ቢዝነስ ኮሌጅ በተለያየ የሙያ መስክ ያሰለጠናቸውን 507 ተማሪዎች ያስመረቀ ሲሆን ከተመራቂዎች ውስጥ 288 ሴቶች ናቸው፡፡
የኮሌጁ ዲን ዶክተር አዱኛ ጣሰው ለተመራቂዎች እና ተመራቂ ቤተሰቦች...
በደብረ ሲና ከተማ የተገኘውን አንጻራዊ ሰላም በዘላቂነት ለማስቀጠል በትብብርና በጋራ መሥራት እንደሚያስፈልግ ብርጋዴር ጀኔራል...
ባሕር ዳር: ነሐሴ 27/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል በደብረ ሲና ከተማ አኹን የተገኘውን አንጻራዊ ሰላም በዘላቂነት ለማስቀጠል በትብብርና በጋራ መሥራት እንደሚያስፈልግ የቀጣናው ኮማንድ ፖስት አስተባባሪ ብርጋዴር ጀኔራል እሸቱ መንግሥቴ አሳስበዋል።
ብርጋዴር ጀኔራሉ ይህን ያሉት...








