“ቅን አገልጋይ ኾኖ መሥራት ቅን ትውልድን ለመፍጠር ያስችላል ” የአማራ ክልል ሲቪል ሰርቪስ ኮሚሽን
ባሕር ዳር: ጳጉሜ 01/2015 ዓ.ም (አሚኮ) አገልግሎት ሰጭ ተቋማት በቅንነት ለማኅበረሰቡ አገልግልት መስጠት እንዲችሉ ለማስቻል የአገልጋይነት ቀን በመንግሥት ሠራተኛው እየተከበረ እንደሚገኝ የአማራ ክልል ሲቪል ሰርቪስ ኮሚሽን ገልጿል፡፡
ኮሚሽኑ የአገልጋይነት ቀንን በቀልጣፋ አሠራር ለተገልጋዮች ምቹ...
“ለተገልጋዮች ከእንግልት ነፃ የኾነ አገልግሎት ለመስጠት ዝግጁ ነን” የአማራ ክልል ገቢዎች ቢሮ ኃላፊ ክብረት...
ባሕር ዳር: ጳጉሜ 01/2015 ዓ.ም (አሚኮ) "ጳጉሜን ለኢትዮጵያ" ሀገራዊ ንቅናቄ በሀገሪቱ እየተከወነ ነው። ጳጉሜን አንድ የአግልጋይነት ቀን "ኢትዮጵያን እናገልግል" በሚል መሪ ሃሳብ አገልግሎት እየተሰጠበት ነው።
የአማራ ክልል ገቢዎች ቢሮ ኃላፊ ክብረት...
በሰሜን ኢትዮጵያ በነበረው ጦርነት የደረሰውን ውድመት መልሶ ለመገንባት የረጅ ድርጅቶች ሚና ተጠናክሮ መቀጠል እንዳለበት...
ባሕር ዳር: ጳጉሜን 01/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ እና የካቢኔ አባላቶቻቸው የተባበሩት መንግሥታት የተለያዩ ድርጅቶች ተወካዮችን ተቀብለው የፓናል ውይይት እያደረጉ ነው። ርእሰ መሥተዳድሩ በሰሜን ኢትዮጵያ ተከስቶ በነበረው ጦርነት ምክንያት በአማራ ክልል የወደሙ...
ከ6 ነጥብ 3 ሚሊዮን በላይ ተማሪዎችን መዝግቦ ለማስተማር ማቀዱን የአማራ ክልል ትምህርት ቢሮ አስታወቀ፡፡
👉መስከረም 14/2016 ዓ.ም የትምህርት ዘመኑ የመማር ማስተማር ሥራ መጀመሪያ ቀን ይኾናል ተብሏል፡፡
ባሕር ዳር: ጳጉሜን 01/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በ2016 የትምህርት ዘመን ከ6 ነጥብ 3 ሚሊዮን በላይ ተማሪዎችን መዝግቦ ለማስተማር ማቀዱን የአማራ ክልል ትምህርት ቢሮ...
“የመንግሥት ሠራተኞች የአገልጋይነት መንፈስን በመላበስ መሥራት ያጠበቅባቸዋል” የሰሜን ሸዋ ዞን ሲቪል ሰርቪስ መምሪያ
ደብረ ብርሃን: ጳጉሜን 01/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የሀገር ፍቅር ስሜት መገለጫዎች ውስጥ አንዱ ኀላፊነትን መወጣት እንደኾነ የሰሜን ሸዋ ዞን ሲቪል ሰርቪስ መምሪያ ገልጿል፡፡
መምሪያው በተለይ የመንግሥት ሠራተኛው የተሰጠውን ኀላፊነት በሚገባ መወጣት እንደሚጠበቅበት ነው ያሳሰበው፡፡
የመምሪያው ኀላፊ ሜሮን...








