“የአገልጋይነት ቀንን ስናከብር በተግባር ማረጋገጥ ይገባል” የአማራ ክልል ምክር ቤት አፈጉባኤ ፋንቱ ተስፋዬ

ባሕር ዳር: ጳጉሜ 01/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ምክር ቤት ጽሕፈት ቤት የ2016 ዓ.ም እቅድ ገምግሟል፡፡ ጽሕፈት ቤቱ በሀገር አቀፍ ደረጃ እየተከበረ ያለውን ጳጉሜ 1 የአገልጋይነት ቀንን አስመልክቶም ወይይት...

የቤት መሥሪያ ቦታ ለተሰጣቸው ማኅበራት የሊዝ ውል እና አጠቃላይ ካርታ ለመሥጠት እየሠራ መኾኑን የባሕር...

ባሕር ዳር: ጳጉሜን 01/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የባሕር ዳር ከተማ አሥተዳደር ከተማ እና መሠረተ ልማት መምሪያ በባሕር ዳር ከተማ አሥተዳዳር በማኅበራት ተደራጅተው የቤት መሥሪያ ቦታ ላገኙ ማኅበራት በጥቂት ቀናት ውስጥ የሊዝ ውል እና አጠቃላይ ካርታ...

“የሕክምና ግብዓቶችን ማሟላት እና ባለሙያው ሙያዊ ሥነ ምግባሩን ጠብቆ አገልግሎት እንዲሰጥ እየሠራ ነው” ጤና...

ባሕር ዳር: ጳጉሜን 01/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ጤና ቢሮ ‹‹ቅን አገልጋይነት እውነተኛ የሕዝብ ፍቅር መግለጫ ነው›› በሚል መሪ መልዕክት የአገልጋይነትን ቀን እያከበረ ነው፡፡ የአገልጋይነት ቀን አስመልክቶም የቢሮው ኀላፊ አብዱልከሪም መንግሥቱ እንዳሉት...

“ፈጣን ምላሽ፣ ፍትሐዊ ተደራሽነት እና በቴክኖሎጅ የታገዘ አገልግሎት ተቋማዊ አሰራር ይኾናል” ከተሞች እና...

ባሕር ዳር: ጳጉሜን 01/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ከተሞች እና መሰረተ ልማት ቢሮ በክልሉ ውስጥ በመሰረተ ልማት፣ በመኖሪያ ቤት እና ኢንቨስትመንት ዘርፎች አገልግሎት የሚሰጥ ተቋም ነው፡፡ ተቋሙ በክልሉ የሚገኙ 680 ከተሞችን የሚያገለግል እና ከጊዜ...

የዓለም አቀፍ ተቋማት መሪዎች ኢትዮጵያ የአየር ንብረት ለውጥን ለመቋቋም እያደረገች ያለችውን ለውጥ አደነቁ።

ባሕር ዳር: ጳጉሜን 01/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በኬንያ ናይሮቢ እየተካሄደ ባለው የአየር ንብረት ጉባኤ ንግግር ያደረጉ የዓለም አቀፍ ተቋማት መሪዎች፤ ኢትዮጵያ የአየር ንብረት ለውጥን ለመቋቋም እያደረገች ያለችውን ተጨባጭ ለውጦች አድንቀዋል። የተባበሩት መንግስታት ድርጅት ዋና ፀሀፊ...