ጳጉሜን 2 የመስዋዕትነት ቀን በተለያዩ መርሐ ግብሮች ዛሬ ይከበራል።
ባሕር ዳር: ጳጉሜን 02/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ጳጉሜን 2 የመስዋዕትነት ቀን በመላው ኢትዮጵያ “በመስዋዕትነት የምትጸና ሀገር” በሚል መሪ ሃሳብ በተለያዩ መርሐ ግብሮች ዛሬ ይከበራል፡፡
ጠዋት 5 ሰዓት ላይ ሁሉም ኢትዮጵያዊ ባለበት ቆሞ ቀኝ እጅን...
“በ41 ዓመታት የሕክምና አገልግሎት ሦስት ቀናት ብቻ እረፍት”
ባሕር ዳር: ጳጉሜን 01/2015 ዓ.ም (አሚኮ) 2012 ዓ.ም የጤና ሚኒስቴር “የሕይዎት ዘመን የላቀ የሙያ አገልግሎት ተሸላሚ” አድርጓቸዋል፡፡ የኢትዮጵያ ፐብሊክ ሄልዝ ኢንስቲትዩትም በጤናው ዘርፍ ጥናት እና ምርምር ላበረከቱት የላቀ አስተዋጽዖ የሜዳሊያ ተሸላሚ አድርጓቸዋል ዶክተር መኮንን...
“ለፍትሕ ቢሮ አገልጋይነት መመረጥ ፍትሕ በመነፈጋቸው የተቸገሩ ሰዎችን እንባ በመልካም አገልግሎት የማበስ እድል ማግኘት...
ባሕር ዳር: ጳጉሜ 01/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ፍትሕ ቢሮ ኀላፊ ብርሃኑ ጎሽም እና የቀድሞው ቢሮ ኀላፊ አቶ ገረመው ገብረ ጻዲቅ የተቋሙ ሠራተኞች በተገኙበት መድረክ የሥራ ርክክብ አድርገዋል።
"ፍትሕ ቢሮ የሙያ ቤት ነው" ያሉት የቀድሞው...
“ጊዜው ከመቸውም በላይ ካለፉት ክፍተቶች በመማር ለቀጣይ ጠንክሮ መሥራትን የሚጠይቅ ነው ” አፈ ጉባኤ...
ባሕር ዳር: ጳጉሜ 01/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ምክር ቤት ጽሕፈት ቤት የ2016 ዓ.ም እቅዱን ገምግሟል። በግምገማ መድረኩ የ2015 ዓ.ም እቅድ አፈጻጸምንና የ2016 ዓ.ም እቅድ ያቀረቡት በአማራ ክልል ምክር ቤት የመንግሥት ተጠሪ አቶ አየን...
የአማራ ክልል ከፍተኛ መሪዎች በወቅታዊ የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ተግባራት አፈጻጸምና የቀጣይ አቅጣጫ ላይ ምክክር...
ባሕር ዳር: ጳጉሜ 01/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ምክትል ርእሰ መሥተዳደር አብዱ ሁሴን እና በምክትል ርእሰ መሥተዳደር ማዕረግ የመሰረተ ልማት ዘርፍ ክላስተር አስተባባሪና የከተማና መሰረተ ልማት ቢሮ ኀላፊ ዶክተር አህመዲን መሀመድ ከኦሮሞ ብሔረሰብ አሥተዳደር...








