ሕዝቡ የተጀመረው ሰላም ወደ ተሻለ ደረጃ እንዲሸጋገር የራሱን አስተዋጽዖ እንዲያደርግ ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ...

ባሕር ዳር: ጳጉሜን 02/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ በክልሉ ወቅታዊ ጉዳይ እና በቀጣይ አቅጣጫዎች ዙሪያ በሰጡት መግለጫ እንዳሉት ሰላሙ ዘላቂ እንዲኾን፣ የልማት ሥራዎች እንዲጀመሩ፣ የመልካም አሥተዳደሩ ሥራ በተቀላጠፈ ሁኔታ...

“ክልሉ አሁን ላይ በጣም በተሻለ የጸጥታ ሁኔታና ወደ ነበረበት ሰላም እየተመለሰ መኾኑን ለሕዝባችን...

ባሕር ዳር: ጳጉሜን 02/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ርእሰ መሥተዳደር አረጋ ከበደ በክልሉ ወቅታዊ ጉዳይ እና በቀጣይ አቅጣጫዎች ዙሪያ መግለጫ ሰጥተዋል፡፡ በመግለጫቸውም የአማራ ክልል ባለፉት ሳምንታት በከፍተኛ የጸታ ችግር ውስጥ እንደነበር ተናግረዋል፡፡ በክልሉ የተከሰተው ቀውስ...

“ክልሉ አሁን ላይ ወደ አንጻራዊ ሰላም እየተመለሰ ነው” የአማራ ክልል ሰላምና ፀጥታ ቢሮ

ባሕር ዳር: ጳጉሜን 02/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የክልሉ ጸጥታ መዋቅርና የሀገር መከላከያ ሠራዊት በቅንጅት ባደረጉት ሕግ የማስከበር ሥራ ክልሉን ወደ አንጻራዊ ሰላም መመለስ ተችሏል ተብሏል። የአማራ ክልል ሰላምና ፀጥታ ቢሮ የክልሉን ወቅታዊ የሰላምና ደህኅንነት...

በአቶ ደመቀ መኮንን የተመራ ከፍተኛ የልዑካን ቡድን ሞቃዲሾ ገባ።

ባሕር ዳር: ጳጉሜን 02/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን የተመራ ከፍተኛ የልዑካን ቡድን ሶማሊያ ሞቃዲሾ ገብቷል። ልዑኩ ሶማሊያ ሞቃዲሾ የተገኘው በመጀመሪያው የኢትዮ-ሶማሊያ የጋራ ሚኒስትር ኮሚሽን ጉባዔ ለመሳተፍ እንደሆነ ከሚኒስቴሩ...

ኢትዮጵያን ከቴክኖሎጂ ጥገኝነት ለማላቀቅ እና የቴክኖሎጂ ፈጠራ ባለቤት ለማድረግ የሚያግዝ ሀገር አቀፍ የአቪዬሽን ኢኖቬሽን...

አዲስ አበባ: ጳጉሜ 02/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ፈጠራ ፣ ለአቪዬሽን ልህቀት በሚል መሪ መልእክት በሳይንስ ሙዚየም ከጥቅምት 13 እስከ 17/ 2016 ዓ.ም ሀገር አቀፍ የአቪዬሽን ኢኖቬሽን ኤክስፖ እንደሚካሄድ የኢትዮጵያ ሲቪል አቪዬሽን ባለሥልጣን እና...