”ልብስን ሳይኾን ልብን ንጹሕ ማድረግ ያስፈልጋል” ሊቀ ሊቃውንት ስምአኮነ መልዓክ

ባሕር ዳር: ጥር 11/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የጥምቀት በዓል ሥነ ሥርዓት በባሕር ዳር ከተማ ጣና ዳር ባሕረ ጥምቀት ላይ መካሄዱን እንደቀጠለ ነው።   በባሕር ዳር ሀገረ ስብከት የሊቃውንት ክፍል ኀላፊ እና የአራቱ ጉባኤያት የትርጓሜ መጻሕፍት የምሥክር መምህር...

ጥምቀት በገንዳ ውኃ ሃይማኖታዊ ሥርዓቱን ጠብቆ እየተከናወነ ነው።

ገንዳ ውኃ: ጥር 11/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የጥምቀት በዓል በምዕራብ ጎንደር ዞን ገንዳ ውኃ ከተማ በድምቀት እየተከበረ ይገኛል።   በዓሉ ማለዳ ላይ በሃይማኖት ዓባቶች ቡራኬ ከተሠጠ በኋላ አሁን ደግሞ የጸበል ርጭት ሥነ ሥርዓት እየተከናወነ ነው የሚገኘው።   የአሚኮ ዲጂታል...

“ጎንደር ሀገረ ጥበብ እና ሀገረ አዕምሮ ናት” ብጹዕ አቡነ ሳዊሮስ 

ባሕር ዳር: ጥር 11/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የጥምቀት በዓል በጎንደር ከተማ እየተከበረ ይገኛል። በዓሉ ከፍተኛ የመንግሥት መሪዎች እና የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ አባቶች የታደሙበት ነው።   በበዓሉ ላይ መልዕክት ያስተላለፉት በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን የደቡብ ምዕራብ ሽዋ...

የጥምቀት በዓል በኢትዮጵያ ካቶሊካዊት ቤተክርስቲያን እየተከበረ ነው።

የኢየሱስ ክርስቶስ የጥምቀት በዓል በኢትዮጵያ ካቶሊካዊት ቤተክርስቲያን በልዩ ልዩ ሃይማኖታዊ ሥርዓቶች እየተከበረ ነው። በአዲስ አበባ የልደታ ማርያም ካቴዴራል ቤተክርስቲያን ያለው የአከባበር ሥነ ሥርዓት በፎቶ፦

እርስ በእርሳችን በትህትና ልንመላለስ ይገባል።

ደሴ: ጥር 11/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የጥምቀት በዓል በኮምቦልቻ ከተማ በድምቀት እየተከበረ ነው። አሁን ላይ በዓሉ በተለያዩ ሃይማኖታዊ ሥነ ሥርዓቶች እየተከወነ ይገኛል።   በዕለቱ "እርሱ ንጉስ ሳለ ራሱን እንደ ባርያ ገለጠ" ያሉት የኮምቦልቻ ከተማ መንበረ ጸባኦት ቅድስት ሥላሴ...