“ሰውን ለመርዳት ሰው መኾን በቂ ነው” የሜቄዶንያ መሥራች ቢኒያም በለጠ

ባሕር ዳር: ጳጉሜን 03/2015 ዓ.ም (አሚኮ) መቄዶንያ የተሰኘ የአረጋዊያን መርጃ ማዕከል የተሰኘ የበጎ አድራጎት ማኅበር በመመስረት በመላው ኢትጵያዊያን ልብ ውስጥ ገብቷል ቢኒያም በለጠ። በ 1970ዓ.ም ከእናቱ ጽጌ በቀለ እና ከአባቱ በለጠ አዲስ በአዲስ አበባ...

“ሀገራዊ ምክክሩ የተረጋጋችና የምንፈልጋትን ጠንካራ ኢትዮጵያን ለመገንባት ትልቅ መደላድል ለመፍጠር አጋዥ እንደሚሆን ትልቅ እምነት...

ባሕር ዳር: ጳጉሜን 03/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደን ጨምሮ የክልሉ ከፍተኛ መሪዎች ከኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን አባላት ጋር ምክክር አድርገዋል። የአማራ ክልል ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ እንዳሉት ባለፉት ዓመታት...

“የፓስፖርት አሰጣጥ አገልግሎት ተቋርጦ የነበረው በፓስፖርት ምርት እጥረት እና ቢሮው እየሠራ ባለው አዲስ...

አዲስ አበባ: ጳጉሜ 03/2015 ዓ.ም (አሚኮ)የኢሚግሬሽን እና ዜግነት አገልግሎት ከወራት በፊት ወደ አዲስ አሠራር እና አመራር ወደ ሥራ በመግባቱ እንደኾነ ተገልጿል። ተቋሙ በአዲሱ አሠራር የተከናወኑ ሥራዎችን እና የቀጣይ እቅዶችን በሚመለከት መግለጫ ሰጥቷል። የኢሚግሬሽን...

“መጀመሪያችንም መጨረሻችንም የሕዝብ ሰላም መኾን አለበት” አቶ ይርጋ ሲሳይ

ባሕር ዳር: ጳጉሜ 03/2015 ዓ.ም (አሚኮ)በብልጽግና ፓርቲ የአማራ ብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት ኀላፊ ይርጋ ሲሳይ በወቅታዊ ጉዳይ ዙሪያ መግለጫ ሰጥተዋል። በመግለጫቸውም በአማራ ክልል የተፈጠረውን የሰላም እጦት ለመፍታት በተሠሩ ሥራዎች አንፃራዊ ሰላም እየተፈጠረ ሰላሙ...

“በጎ ሀሳብ ያለው ሰው ለሌሎች የሚሰጠው ነገር አያጣም” የድንበር የለሽ በጎ አድራጎት ማኅበር ሥራ...

ባሕር ዳር: ጳጉሜ 03/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ዛሬ ጳጉሜን 3 በበጎነት ቀን ታስቦ፣ የበጎነት ሥራም እየተከናወነበት ይውላል። ኢትዮጵያ ከራሳቸው በፊት ለወገን የሚያስቡ በጎ ሰዎች የማይነጥፉባት ሀገር ናት። አንድ በበጎ ሥራ ላይ የተጠመደ ሰው ልናስተዋውቃችሁ...