“የኢትዮጵያ ታምርት ንቅናቄ ተቋማዊ አደረጃጀት ተፈጥሮለታል” የኢንዱስትሪ ሚኒስቴር
ባሕር ዳር: ጳጉሜን 04/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ ታምርት ንቅናቄ የአምራች ዘርፉን በዘላቂነት እንዲደግፍ ተቋማዊ መዋቅር እንዲዘረጋለት መደረጉን የኢንዱስትሪ ሚኒስቴር አስታወቀ።
በኢትዮጵያ የአምራቹ ዘርፍ የአገሪቱ የዕድገት ምሰሶ ተብለው ከሚጠቀሱ መስኮች መካከል አንዱ ነው።
በ10 ዓመቱ መሪ ዕቅድ...
የአፋር ክልል ርእሰ-መስተዳድር ሀጂ አወል አርባ ከክልሉ ከፍተኛ አመራሮች ጋር በመሆን ጳጉሜን 4...
ባሕር ዳር: ጳጉሜን 04/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የአፋር ክልል ርእሰ መሥተዳድር ሀጂ አወል አርባ ከክልሉ ከፍተኛ አመራሮች ጋር በጋራ በመሆን ጳጉሜን 4 የምርታማነት ቀንን ምክንያት በማድረግ በዱብቲ ወረዳ የምግብነት ይዘት ያላቸው ችግኝ ተከላ መርሐ...
“ህሊና አግሮ ፕሮሰሲንግ ኢንደስትሪ ኢትዮጵያ ከሸማችነት ወደ አምራችነት ለመሸጋገሯ ምሳሌ የሚኾን ነው” የሥራና...
አዲስ አበባ: ጳጉሜ 04/2015 ዓ.ም (አሚኮ) "ከሸማችነት ወደ አምራችነት" በሚል መሪ ሀሳብ ዛሬ ጳጉሜ 4/2015 ዓ.ም የሚከበረው የአምራችነት ቀን በአዲስ አበባ ከተማ በህሊና አግሮ ፕሮሰሲንግ ኢንዱስትሪ በተለያዩ ዝግጅቶች እየተከበረ ነው።
በዝግጅቱ ላይ ሚኒስትሮችና ከፍተኛ...
የአምራችነት ቀንን አስመልክቶ ሚኒስትሮች ፋብሪካ ጎበኙ።
ባሕር ዳር: ጳጉሜን 04/2015 ዓ.ም (አሚኮ) "ከሸማችነት ወደ አምራችነት" በሚል መሪ ሃሳብ እየተከበረ የሚገኘውን የአምራችነት ቀንን አስመልክቶ ሚኒስትሮች በፋብሪካ ተገኝተው ጉብኝት አድርገዋል።
የኢንዱስትሪ፣ የሥራ እና ክህሎት፣ የንግድና ቀጠናዊ ትስስር፣ የማዕድን እና ገቢዎች ሚኒስትሮች፣ ሚኒስትር ዴዔታዎች...
“በእስልምና ሃይማኖት አስተምህሮ በጎነት በዘር፣ በሃይማኖት፣ በጊዜ አይገደብም” ሸህ ሙሐመድ ኢብራሂም
ባሕር ዳር: ጳጉሜን 03/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ጳጉሜን 3 የበጎነት ቀን "በጎነት ለሀገር" በሚል መሪ መልዕክት እየተከበረ ነው።
በአማራ ክልል እስልምና ጉዳዮች ከፍተኛ ምክር ቤት የዳዕዋና የትምህርት ዘርፍ ኀላፊ ሸህ ሙሐመድ ኢብራሂም በቁራን...








