“እኛ ከእኛ የተሻለ ትውልድ መፍጠር ካልቻልን ሀገር እየገደልን ነው” ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ
ባሕር ዳር: ጳጉሜ 05/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ጳግሜን 5 የትውልድ ቀን '' ኢትዮጵያ የትውልዶች ድምር'' በሚል መሪ ሃሳብ በፌዴራል ደረጃ እየተከበረ ነው፡፡ ትምህርት ሚኒስቴር፣ የሴቶችና ማኅበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር እና ፍትሕ ሚኒስቴር በጋራ ባዘጋጁት የትውልድ ቀን...
“የሕዳሴው ግድብን አራተኛና የመጨረሻ ሙሌት በተሳካ ሁኔታ መጠናቀቁን ሳበሥር በታላቅ ደስታ ነው።” ጠቅላይ ሚኒስትር...
ባሕር ዳር: ጳጉሜን 05/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) የሕዳሴው ግድብን አራተኛና የመጨረሻ ሙሌት በተሳካ ሁኔታ መጠናቀቁን በዛሬው እለት አብስረዋል።
ጠቅላይ ሚኒስትሩ የውኃ ሙሌቱን በማስመልከት በማኅበራዊ ትሥሥር ገጻቸው ተከታዩን መልእክት አስተላልፈዋል፦
የሕዳሴው ግድብን አራተኛና...
“በቀጣይነት እየገነባነው የምንሄደው ትውልድ ኢትዮጵያዊነቱን ከአፍሪካዊነቱ፣ አፍካዊነቱን ከዓለም አቀፋዊነቱ ያጣመረ ሊሆን ይገባል” የመንግሥት ኮሙኒኬሽን...
ባሕር ዳር: ጳጉሜን 05/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የኢፌዴሪ የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት የትውልድ ቀንን በማስመልከት መልእክት አስተላልፏል።
ሙሉ መልእክቱ ቀጥሎ ቀርቧል፦
የትውልዶች ድምር ሀገር- ኢትዮጵያ!
የዛሬው ትውልድ የትናንት ትውልድ ወራሽ ነው፡፡ ነገ ደግሞ በዛሬው ትውልድ አሻራ ይገነባል፡፡ የትናንት...
“ምርታማነት የአንድን ሀገር ሕልውና፣ ተከብሮ የመኖርና ያለመኖርን እጣ ፋንታ የሚወስን ነው” ስቡህ ገበያው...
ባሕር ዳር: ጳጉሜን 04/2015 ዓ.ም (አሚኮ) “ጳጉሜን ለኢትዮጵያ” ሀገራዊ ንቅናቄ መካሄዱን ቀጥሏል፡፡ ጳጉሜን አራት የአምራችነት ቀን “ ከሸማችነት ወደ አምራችነት” በሚል መሪ ሃሳብ የአምራች ዘርፉን የሚያነቃቁ ሥራዎች እየተሠሩ ነው፡፡
የአማራ ክልል ሥራና ስልጠና ቢሮ...
የልማት ቀንዲል የበጎ ሥራ ተምሳሌት ክቡር ዶክተር ዓለማየሁ ስመኝ የምሥጋና መርሐ ግብር በአዲስ አበባ...
አዲስ አበባ: ጳጉሜ 04/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በበጎ አድራጎት ሥራዎች ከደብረታቦር ዩኒቨርሲቲ የክብር ዶክትሬት የተቀበሉት ክቡር ዶክተር ዓለማየሁ ስመኝ በሕይወት ዘመናቸው ላበረከቱት የልማትና በጎ አድራጎት ሥራዎች በአዲስ አበባ የደቡብ ጎንደር ተወላጆችና የደብረታቦር ከተማ በመተባበር ነው...








