በዕቅድ የሚመራ ሕይወት ለስኬት የታጨ ነው!

ባሕር ዳር: ጳጉሜን 06/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የሰው ልጅ ከእለት እስከ ሕይወት ዘመኑ ስኬት ላይ ለመድረስ የዘመን ትግል ያደርጋል፡፡ የስኬት መሰረቱ ደግሞ ዕቅድ እንደኾነ ይታመናል፡፡ እናም እያንዳንዱ ባለ ርዕይ ሰው ለፍላጎትና ምኞቱ ስኬት፣ለሕይወት ዘመኑ ደማቅ...

“አብሮነት የትናንት ማንነታችን፣ የዛሬ ህልውናችን፣ የነገ ዕጣፈንታችን ነው” የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት

ባሕር ዳር: ጳጉሜን 06/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ስለ አብሮነት አዘውትሮ መናገር የሚያስፈልገው ለህልውናችን መቀጠል ዋስትና ስለሚሰጠን ነው። ኢትዮጵያዊ አብሮነት ስንል ኅብረት ፈጥሮ ሀገራችንን ከማንኛውም ስጋት በመጠበቅና በማበልፀግ በሁሉም መስክ ፍትሐዊ ተጠቃሚነትን ማረጋገጥ እና በፈታኝ ወቅቶችም...

“መፎካከር ሳይኾን መመካከር ያስፈልገናል” ሐጂ ተዘራ አበበ

ባሕር ዳር: ጳጉሜ 06 /2015 ዓ.ም (አሚኮ) ሰላም የሕይዎታቸው ዓላማ ፤ የድርጅቶቻቸው አርማ እንደኾነ እድሜ ዘመናቸውን ሁሉ ዘልቋል ይባላል፡፡ በዘመነ ደርግ በባሕር ዳር ከተማ ውስጥ የሆቴል ባለቤት እንደነበሩ ይነገራል። የሆቴላቸው መጠሪያ ሥም ደግሞ “ሰላም...

“አዲሱ ዓመት የልዩነትን አጥር አፍርሰን የአንድነት ሐውልት ለመትከል የምንተጋበት ዘመን ይሆናል ” አፈጉባዔ አገኘሁ...

ባሕር ዳር: ጳጉሜን 06/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የፌዴሬሽን ምክር ቤት አፈጉባዔ አገኘሁ ተሻገር ለ2016 የዘመን መለወጫ በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል፡፡ በመልዕክታቸውም አዲስ ዓመት አዲስ ተስፋ የሚጸነስበት፤ ካሳለፍነው ችግርና ስኬት በመማር ለተሻለ ለውጥና ለአዲስ ተስፋ ራሳችንን...

“በአዲሱ ዓመት አዲስ ተስፋ እና ራዕይ በመሰነቅ የኢትዮጵያን ዘላቂ ሰላም ለማረጋገጥ፣ ምዕመኑ ተግቶ ሊሠራ...

ባሕር ዳር: ጳጉሜ 06/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የሃይማኖት አባቶቹ የ2016 ዓ.ም የዘመን መለወጫ በዓልን በማስመልከት የእንኳን አደረሳችሁ መልእክት አስተላልፈዋል። አዲሱ ዓመት ራስን ለመለወጥ፣ ለሀገር እና ለወገን መልካም ተግባራትን ለማከናወን ምዕመኑ በትጋት የሚሠራበት ሊሆን እንደሚገባ...