“ገጠሩን ለማልማት ተደራርበን ሳይሆን አብረን፤ ተገፋፍተን ሳይሆን ተጠጋግተን እንሰራለን” ዶክተር ድረስ ሳህሉ

ባሕር ዳር: ጳጉሜን 06/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የገጠር ልማት ዘርፍ ክላስተር መሥሪያ ቤቶች የጋራ ትውውቅ እና ለቀጣይ ጊዜያት የሥራ አቅጣጫ ለማስቀመጥ የሚያስችል ውይይት በባሕር ዳር ከተማ አካሂደዋል፡፡ ዘርፉ ሃሳብንና ሃብትን በጋራ ለመጠቀም፣ በአንድ ተግባር ላይ የተለያዩ...

“የህዳሴ ግድብ አራተኛና የመጨረሻ ሙሌት ኢትዮጵያ ዲፕሎማሲያዊ ጫናዎችን በመቋቋም ያስመዘገበችው ስኬት ነው” ዶክተር ያዕቆብ...

ባሕር ዳር: ጳጉሜ 06/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የህዳሴ ግድብ አራተኛና የመጨረሻ ሙሌት ኢትዮጵያ ዲፕሎማሲያዊ ጫናዎችን በመቋቋም ያስመዘገበችው ስኬት መኾኑን በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የሃይድሮ ፖለቲክስ ተመራማሪና የህዳሴ ግድብ የኢትዮጵያ ተደራዳሪ ቡድን አባል ዶክተር ያዕቆብ አርሳኖ ገለጹ። ዶክተር...

“በአዲሱ ዓመት ሁሉም ሰው ተስፋ ሊሠንቅ ይገባል” መምህር ጥቁኄር ወርቄ

ባሕር ዳር: ጳጉሜ 06/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ተስፋ የሰው ልጅ ወደ ፊት ይኾንልኛል ይደረግልኛል፤ እኾናለሁ፣ አደርገዋለሁ ብሎ የሚመኘው ነገር ነው ብለዋል በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን በባሕር ዳር ሀገረ ስብከት በመጥምቀ መለኮት ቅዱስ ዮሐንስ ቤተክርስቲያን...

“ሁሉም ሰው መጭውን አዲስ ዓመት በአዲስ ተስፋ መቀበል አለበት” ሼህ ሙሐመድ ኢብራሂም

ባሕር ዳር: ጳጉሜ 06/2015 ዓ.ም (አሚኮ) አዲስ ዓመት ብዙ አዳዲስ ነገሮችን ይዞ እንደሚመጣ ሰው ተስፋ ማድረግ አለበት ይላሉ በአማራ ክልል እስልምና ጉዳዮች ከፍተኛ ምክር ቤት የዳዕዋና የትምህርት ዘርፍ ኀላፊ ሼህ ሙሐመድ ኢብራሂም፡፡ ሼህ ሙሐመድ ኢብራሂም...

የሃይማኖት አባቶችና የሀገር ሽማግሌዎች አብሮነት እንዲጎለብት ሚናቸውን እንደሚወጡ አረጋገጡ።

ባሕር ዳር: ጳጉሜን 06/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የሃይማኖት አባቶችና የሀገር ሽማግሌዎች የአብሮነት እሴት እንዲጎለብት ሚናቸውን አጠናክረው እንደሚቀጥሉ ገለጹ። ዛሬ በመላ ሀገሪቱ “በኅብር የተሠራች ሀገር” በሚል መሪ ሀሳብ እየተከበረ የሚገኘውን የአብሮነት ቀን ምክንያት በማድረግ አስተያየታቸውን ለኢዜአ የሰጡ...