የደቡብ ወሎ ዞን ነዋሪዎች ለሀገር መከላከያ ሠራዊት ለአዲስ ዓመት በዓል መዋያ ከ6 ነጥብ 2...

ባሕር ዳር: ጳጉሜን 06/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የደቡብ ወሎ ዞን ነዋሪዎች ለሀገር መከላከያ ሠራዊት ለዘመን መለወጫ በዓል መዋያ የሚሆን ከ6 ነጥብ 2 ሚሊየን ብር በላይ የሚገመቱ የእርድ እንስሳት ድጋፍ አደርገዋል። የዞኑ ሕዝብ በአካባቢው ለተሰማራው...

የኢትዮጵያ ፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ምክር ቤት ለአዲስ ዓመት የእንኳን አደረሳችሁ መልእክት አስተላለፈ።

ባሕር ዳር: ጳጉሜን 06/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ ፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ምክር ቤት አዲሱ ዓመት የሠላምና የደስታ እንዲሆን በመመኘት ለ2016 የዘመን መለወጫ በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልእክት አስተላልፏል፡፡ የኢትዮጵያ ፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ምክር ቤት ለመላው የሀገቱ ህዝቦች፣...

በተስፋው ምድር አዲስ የተስፋ ዘመን ነጋሪት በአዲስ ዓመት ይጎሰማል!

ባሕር ዳር: ጳጉሜን 06/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ዘመን ተለወጠ ሲባል የጸሃይ ዑደትን፣ የመሬት ዙረትን፣ የጨረቃ ደምቀትን እና የወንዝ ሙላትን ለውጦች የሚያመለክት ብቻ አይደለም፡፡ ዘመን ሲለወጥ አብረው የሚለወጡ በርካታ ተፈጥሯዊ እና ባሕላዊ ገጾች አሉ፡፡ አንድ ዓመት...

እንኳን ለ2016 አዲስ ዓመት አደረሳችሁ

በፈጣሪ ቸርነት 2015ን አልፈን ወደ አዲሱ ዘመን ደርሰናል። ኢትዮጵያ በውጣ ውረድ ውስጥ እያሸነፈች ተጉዛለች። ጽኑ መርሕ፣ ብርቱ ሕዝብና የማይሸነፍ አምላክ ስላለን እዚህ ደርሰናል። ብዙ ነገሮችን አሳክተናል፤ አያሌ ፈተናዎችን በድል ተወጥተናል፤ እልፍ መሰናክሎች ቢደረደሩም ጠንካራ...

ውይይትን የችግሮች መፍቻ አይነተኛ መሳሪያ አድርጎ የመጠቀም ልምድን ማዳበር ተገቢ መኾኑን የሰሜን ሸዋ...

ባሕር ዳር: ጳጉሜን 06/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የዞኑ ዋና አሥተዳዳሪ መካሻ አለማየሁ አዲሱ ዓመት ፍቅር እና አንድነት የሚገዝፍበት፤ ችግር እና የሰላም እጦት ፈፅሞ የማይሰሙበት እንዲኾን የመልካም ምኞታቸውን ገልጸዋል፡፡ ያሳለፍነው ዓመት የሰሜን ሸዋ ዞን በተለያዩ...