የኮርቻ ግድቡ የዋናውን ግድብ ውኃ የመያዝና ኃይል የማመንጨት አቅሙን እንደሚጨምረው ኢንጂነር ክፍሌ ሆሮ ገለጹ፡፡

መስከረም: 02/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ የተገነባው የኮርቻ ግድብ የግድቡን ውኃ የመያዝና ኃይል የማመንጨት አቅሙን እንደሚጨምረው ኢንጂነር ክፍሌ ሆሮ ገልጸዋል፡፡ ታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ አራተኛ ዙር የውኃ ሙሌት በአዲስ ዓመት ዋዜማ...

“በ2016 ዓ.ም በሕዳሴው ግድብ አምስት ተጨማሪ ዩኒቶችን ሥራ ለማስጀመር እየተሠራ ነው” ኢንጂነር ክፍሌ...

መስከረም: 02/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ታላቅ ተስፋ የተጣለበት ታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ አራተኛ የውኃ ሙሌት ከሰሞኑ መጠናቀቁ ይታወሳል፡፡ የሕዳሴ ግድቡን አራተኛ የውኃ ሙሌት ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ጨምሮ ከፍተኛ የመንግሥት የሥራ ኃላፊዎች በተገኙበት አብስረዋል፡፡...

“አዲሱ ዓመት ፍትሕን በመከተል ለሰብዓዊነት እና ለሰላም የምንቆምበት ሊኾን ይገባል” የወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሁመራ...

ባሕር ዳር: መስከረም 01/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሁመራ ዞን አስተዳዳሪ አሸተ ደምለው የአዲስ ዓመት መልእክት አስተላልፈዋል። "እኛ በዘመን ጅረት ውስጥ ደራሾች ነን፣ ዓመታት በተቀያየሩ ቁጥር ለመጭው ትውልድ የሚበጅ አዳዲስ ሥራዎችን ማከናወን የዘወትር...

በተለያዩ የዓለም ሀገራት የሚኖሩ ኢትዮጵያውያንና የኢትዮጵያ ወዳጆች አዲስ ዓመትን አከበሩ።

መስከረም: 01/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በተለያዩ የዓለም ሀገራት የሚኖሩ ኢትዮጵያውያንና የኢትዮጵያ ወዳጆች አዲስ ዓመትን በየሀገራቱ በሚገኙ የኢትዮጵያ ኤምባሲዎችና በቆንስላ ጽህፈት ቤቶች አከበሩ። የ2016 አዲስ ዓመት (ዘመን መለወጫ) በዓል ከተከበሩባቸው ካሉ ሀገራት መካከል አሜሪካ፣ ዩናይትድ ኪንግደም፣ ጅቡቲ፣...

የጎንደር ከተማ አሥተዳደር አመራሮች እና የመከላከያ ሠራዊት አባላትና መሪዎች የአዲስ ዓመት በዓልን በጋራ አክብረዋል፡፡

ጎንደር: መስከረም 01/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በዓላትን በጋራ ከማክበር ባለፈ በ2015 ያጋጠሙ የጸጥታ ችግሮችን በ2016 ውይይቶችን በማድረግ መፍታት እንደሚገባ የጎንደር ከተማ አሥተዳደር ተቀዳሚ ምክትል ከንቲባና የኮማንድ ፖስት ምክትል ሰብሳቢ ባዩ አቡሀይ ገልጸዋል፡፡ 2016 ዓመተ...