“የደቡብ ወሎ ዞን አሥተዳደር እና የደሴ ከተማ ሕዝብ ለመከላከያ ሠራዊት እያደረገ ያለው ድጋፍ ለሠራዊቱ...
ደሴ: መስከረም 03/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የደቡብ ወሎ ዞን አሥተዳደር እና የደሴ ከተማ አሥተዳደር ለሀገር መከላከያ ሠራዊት አዲስ ዓመትን በማስመልከት ከሕዝቡ የተሰበሰበውን ከ8 ሚሊዮን ብር በላይ የሚገመት የእርድ እንስሳት ድጋፍ አድርጓል።
የደቡብ ወሎ ዞን ዋና አሥተዳዳሪ...
ብሪታንያ ለኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማኅበር የ5 ነጥብ 9 ሚሊየን ፓውንድ ድጋፍ አደረገች።
ባሕርዳር፤ መስከረም 03/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የብሪታንያ መንግሥት ለኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማኅበር የ5 ነጥብ 9 ሚሊየን ፓውንድ ድጋፍ አድርጓል፡፡ ድጋፉ በብሪታንያ ቀይ መስቀል እና በኔዘርላንድስ ቀይ መስቀል ማኅበር የቴክኒክ ድጋፍ እንደሚታገዝ ተመላክቷል፡፡
ድጋፉ በጤና፣...
የአፍሪካ ልማት ባንክ ለኢትዮጵያ የ104 ሚሊየን ዶላር ድጋፍ አፀደቀ።
ባሕር ዳር: መስከረም 03/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የአፍሪካ ልማት ባንክ በምስራቅ ኢትዮጵያ የሃይል አቅርቦትን ለማሻሻል የሚያግዝ የ104 ሚሊየን የአሜሪካን ዶላር ፈንድ ማጽደቁን አስታወቀ። የባንኩ የዳይሬክተሮች ቦርድ ያጸደቀው የገንዘብ ድጋፍ 52 ሚሊዮን ዶላሩ ከአፍሪካ ልማት ፈንድ...
“ኢትዮጵያ ውስጥ ያለው ዘረኝነት ሳይሆን ብሔርን ሽፋን ያደረገ የፖለቲካ ሽኩቻ ነው” አቶ አሽኔ አስቲን...
ባሕር ዳር: መስከረም 03/2016 ዓ.ም (አሚኮ)አሁን ላይ ኢትዮጵያ ውስጥ ያለው ዘረኝነት ሳይሆን ብሔርን ማዕከል ያደረገ የፖለቲካ ሽኩቻ ነው ሲሉ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የአማካሪ ኮሚቴ አባልና የፓን አፍሪካ ፓርላማ አባል አቶ አሽኔ አስቲን ተናገሩ።...
መርማሪ ቦርዱ ከአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ጠቅላይ መምሪያ ዕዝ ጋር ውይይት አደረገ።
ባሕር ዳር: መስከረም 02/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ መርማሪ ቦርድ ከአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ጠቅላይ መምሪያ ዕዝ ሀላፊዎች ጋር ውይይት አደረገ።
በውይይቱም የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ መርማሪ ቦርዱ በሸዋሮቢት፣ በጎንደር፣ በኮምቦልቻ እና በባህር ዳር በወንጀል...








