ታጥቀው በጫካ ሲንቀሳቀሱ የነበሩ ታጣቂዎች የሰላም ጥሪውን ተቀበሉ።

ፍኖተ ሰላም: ጥር 11/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል መንግሥት እና በአፋሃድ መካከል ኅዳር 25/2018 ዓ.ም የተፈጠረውን የሰላም ስምምነት መሠረት በማድረግ በምሥራቅ ጎጃም ዞን በባሶ ሊበን ወረዳ ሲንቀሳቀሱ የነበሩ ከ21 በላይ የታጠቁ ኀይሎች የሰላም አማራጩን...

ጨለማ ወደ ብርሃን ይቀየር ዘንድ በጸሎት መትጋት ያስፈልጋል።

ደብረ ታቦር: ጥር 11/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በክርስትና እምነት ተከታዮች ዘንድ በየዓመቱ የሚከበረው የጥምቀት በዓል በደብረታቦር ከተማ በተለያዩ ሃይማኖታዊ ሥነ ሥርዓቶች በድምቀት እየተከናወነ ይገኛል። በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን በደቡብ ጎንደር ሀገረ ስብከት የደብረ ታቦር ደብረ...

“ክርስቶስ የተጠመቀው ከኃጥያት እንድንነጻ ነው”

አዲስ አበባ: ጥር 11/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ ካቶሊካዊት ቤተክርስቲያን የጥምቀት በዓልን በአዲስ አበባ በድምቀት አክብራለች። የኢትዮጵያ ካቶሊክ ቤተክርስቲያን ሊቀ ጳጳስ ካርዲናል ብርሃነ ኢየሱስን በመወከል መልዕክት ያስተላለፉት በአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት የሐዋርያዊ ጽሕፈት ቤት ኀላፊ አባ...

“ክርስቶስ በዮርዳኖስ የተጠመቀው የጠፋውን የሰው ልጅ ለመፈለግ ነው” ብጹዕ አቡነ ሰላማ

ገንዳ ውኃ: ጥር 11/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የጥምቀት በዓል ሃይማኖታዊ ሥርዓቱን ጠብቆ በምዕራብ ጎንደር ዞን ገንዳ ውኃ ከተማ በድምቀት እየተከበረ ነው። የዚህ ዓመት የጥምቀት በዓል የደመቀ እንደኾነ የበዓሉ ታዳሚዎች ተናግረዋል። የጥምቀት በዓል አስተምህሮ ትህትና እና ዝቅ...

”በጥምቀቱ የተራራቁት ተቀራረቡ፤ የተጣሉት ታረቁም” ብጹዕ አቡነ ዘካርያስ 

ፍኖተ ሰላም: ጥር 11/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የኢየሱስ ክርስቶስ የጥምቀት በዓል በተለያዩ ሃይማኖታዊ ሥነ ሥርዓቶች በፍኖተ ሰላም ከተማ በድምቀት እየተከበረ ይገኛል።   በበዓሉ የምዕራብ ጎጃም ሀገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ እና የቅዱስ ሲኖዶስ አባል ብጹዕ አቡነ ዘካርያስ ለምዕመኑ...